Get Mystery Box with random crypto!

ባለድርሻዎችን ወክለው በምክክሩ እየተሳተፉ የሚገኙት አካላት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ባለድርሻዎችን ወክለው በምክክሩ እየተሳተፉ የሚገኙት አካላት

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለመሆኑ እነዚህ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ? 1. የህብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች • ከየወረዳው የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እንዲወክሉ የተመረጡ ተወካዮች 2. የፓለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች • በአዲስ አበባ ከተማ እና በሀገር አቀፍ…

https://www.fanabc.com/archives/248404