በሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላውዲያ ሺንባም በሀገሪቱ ታሪክ ከፍተኛ ድምጽ በማሸነፍ የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ክላውዲያ ሺንባም በፈረንጆቹ ጥቅምት 1 ቀን 2024 ላይ ፕሬዚዳንት አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶርን ይተካሉ ተብሏል። የቀድሞ የኢነርጂ ሳይንቲስት ሺንባም በሎፔዝ ኦብራዶር የተሰሩትን ስራዎች እንደሚያስቀጥሉ ቃል ገብተዋል እንደ ቢቢሲ ዘገባ። ይህን ተከትሎ ባደረጉት… https://www.fanabc.com/archives/248391 11.7K viewsedited 09:29