Get Mystery Box with random crypto!

ጌታ ለአገልግሎት ሲጠራኝ ጭንቅ የሆነብኝ ምንም አልነበረም የእናቴ ነገር እንጂ። በጣም ነበር የሷ | GRACE FAMILY

ጌታ ለአገልግሎት ሲጠራኝ ጭንቅ የሆነብኝ ምንም አልነበረም የእናቴ ነገር እንጂ። በጣም ነበር የሷ ጉዳይ የከበደኝ... በመጨረሻም እንዲህ አልኩት "ታስታውሳለህ ያኔ መስቀል ላይ ሳለህ የእናትህ ጉዳይ ግድ ብሎህ ለዮሐንስ አደራ ስትሰጠው? አሁን አንተ መስቀል ላይ አይደለህም። እኔ ለማገልገል እወጣለሁ። እባክህ የእናቴን ነገር አደራ።"


ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (paraphrased)