Get Mystery Box with random crypto!

አንዴ ከሄዱ ብትለምኗቸው የማይመለሱ አራት ነገሮች! ምንጩ ያልታወቀ አንድ ማስታወሻ፡- በሕይወታ | Eyosi book's ✍🏿

አንዴ ከሄዱ ብትለምኗቸው የማይመለሱ አራት ነገሮች!

ምንጩ ያልታወቀ አንድ ማስታወሻ፡-

በሕይወታችሁ እንደገና ለመመለስ የሚያስቸግሯችሁ አራት ነገሮች፡-

እድል” - አንዴ ካመለጣችሁ በኋላ!

ቃል” - አንዴ ከአንደበታችሁ ከወጣ በኋላ!

ጊዜ” - አንዴ ሳትጠቀሙበት ካለፈ በኋላ!

“አመኔታ” አንዴ ከጎደለ በኋላ ለመመለስ አስቸጋሪ ነው፡፡

1. “እድል” - በአጋጣሚም ሆነ ጠንክራችሁ በመስራታችሁ የመጣን እድል መለየት፣ ማክበርና በተገቢው ሁኔታ መጠቀም፡፡

2. “ቃል” - ሁኔታዎች ሲገፋፏችሁም ሆነ እንዲሁ ስለለመደባችሁ በቀላሉ የምትናገሯቸውን ሰው ጎጂ ንግግሮች በሚገባ ማሰብና ራስን መግታት፡፡

3. “ጊዜ” - በሆነ ባልሆነ የምታባክኑትና አሁን ባላችሁ እድሜ ማድረግ የሚገባችሁን ነገር ባለማድረግ የምታባክኑትን ጊዜ በጥንቃቄ መያዝ

4. “አመኔታ” - ሰዎች ሲያምኗችሁና ራሳቸውንም ሆነ ነገሮቻቸው በእናንተ ላይ ሲጥሉ እምነት ከማጉደል መጠበቅ፡፡

በሉ እንግዲህ፣ ያለፈው አልፏል፣ የባከነው ባክኗል፡፡ የተራረፈውን እንሰባስበውና ሕይወትን እንደገና በአዲስ መልክ እንጀምር፡፡

ዶ/ር እዮብ ማሞ

ቸር ጊዜ!

#መልካም ምሽት !!

ግሩፑን ለማግኘት
@Mtshaf_bicha
@Mtshaf_bicha
ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ
አሰተያየት ካላችሁ
@Eyos18 አድርሱን

Join&share
@EyosC1
ማንበብ ባህላችን ይሁን
┄┉┉✽‌»‌ ••✿•• »‌✽‌┉┉