መልካም ዜና በአዳማ እና ዙሪያዋ ለምትገኙ ሁሉ ! ******************************************* "የአዲስ ፍጥረት እውነታዎች" በሚል ርዕሰ ከፊታችን ባለው ማክሰኞ የሚጀምር ለ 3 ተከታታይ ሳምንታት የሚቆይ የትምህርት ኮንፍረንስ በ "ሔብሮን የእምነት ህይወት ቤተክርስቲያን" አዳማ አጥቢያ ስለተዘጋጀሎት በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል ! 47 viewsAbel Resom, 07:03