የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.81K
የሰርጥ መግለጫ
በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን !
➝ ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-09 16:58:38
የሲሪላንካ ህዝብ ፕሬዘዳንቱን እና ሚኒስቴሮቹን ከቤተ መንግስት ጠራርጎ ማስወጣቱ እየተዘገበ ነው፡፡
መሪዎች ዋስትና ያጣሉ ተብሎ እንደተነገረን፡፡እንዲህ በውርደት ሲሰናበቱ እያየን ነው፡፡
የተነገረው ሁሉ በቀኑ በጊዜው በሰአቱ እየተፈጸመ ነው፡፡
1.2K viewsዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ, 13:58
2022-07-09 11:00:47
ሐምሌ ፪ በዚህች ዕለት ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት የአንዱ ሐዋርያ የቅዱስ ታዴዎስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው።
1.4K viewsኢትዮጵያዊ የተክለሃይማኖት ወዳጅ , 08:00
2022-07-09 09:51:30
የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ አስደናቂ ምስክርነት (አዳምጡት)
ከቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ
2/11/2014
1.2K viewsየኔሰው @Ethiopia, 06:51
2022-07-09 09:51:30
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
2/11/2014 ይጠብቁን
1.3K viewsየኔሰው @Ethiopia, 06:51