Get Mystery Box with random crypto!

ጉዳፍ ፀጋይ አንደኛ ሆና አጠናቃለች። በሶስተኛው ምድብ የማጣሪያ ውድድር ፤ ጉዳፍ ፀጋይ አንደኛ | EBS TV

ጉዳፍ ፀጋይ አንደኛ ሆና አጠናቃለች።

በሶስተኛው ምድብ የማጣሪያ ውድድር ፤ ጉዳፍ ፀጋይ አንደኛ ደረጃ ይዛ በበላይነት አጠናቃለች።

ወደ ግማሽ ፍፃሜ ውድድር አልፋለች።

በ1,500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ሁሉም ሴት አትሌቶቻችን ፦

ጉዳፍ ፀጋይ
ፍሬወይኒ ኃይሉ
ሂሩት መሸሻ በድንቅ ብቃት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፈዋል።

ነገ ለሊት 11:05 ላይ #የግማሽ_ፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል።

እንኳን ደስ አለን !

ቲክቫህ ስፖርት : https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x

@tikvahethiopia @tikvahethsport