ፍሬወይኒ ኃይሉ ሶስተኛ ሆና አጠናቃለች። በሁለተኛው ምድብ የማጣሪያ ውድድር ፤ ፍሬወይኒ ኃይሉ ሶስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች። ወደ ግማሽ ፍፃሜ ውድድር አልፋለች። እንኳን ደስ አለን ! ቲክቫህ ስፖርት : https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x @tikvahethiopia @tikvahethsport 277 views10:14