Get Mystery Box with random crypto!

የሰላም መልዕክተኞች በኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovolunters — የሰላም መልዕክተኞች በኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovolunters — የሰላም መልዕክተኞች በኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethiovolunters
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 779
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም ለሁሉም!!!
https://t.me/joinchat/prce_2PecFY1NmE8
ስኬት የተፈጠርክለትን አላማ ፈልጎ ማግኘትና መስራት ነው። ሄነሪ ፎርድ
ስኬት የምትመኘው ሳይሆን በጥረትህ የምታገኘው ነገር ነው። ቁጭ ብለህ መመኘት ግን ማንም አይከለክልህም።
ለራስህ ይህን ልትነግረው ይገባል ምንም ያህል ከባድ ቢሆን አደርገዋለሁ በል!
ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት @toshiba58 ላይ ያስቀምጡልን

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-20 09:55:32 #ጥሪ_የፀጉር_ስራ_ለመማር_የተመዘገባችሁ
የ@AaSsCcAaL ቤተሰቦች

የፊታችን ማክሰኞ #ሰኔ14 ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ካዲስኮ ጋር በሚገኘው ቢሯችን ተ/ሃይማኖት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁ.404 እንድትገኙ እናሳስባለን።

በዕለቱና በሰዓቱ ያልተገኙ ተመዝጋቢዎች በቦታቸው ሌላ ሰው የምንተካበት መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
#የቢሯችን_አድራሻ:-በጎተራና በአደይ አበባ መሃከል ካዲስኮ የባቡር እግረኛ መሻገሪያ ጋር እንገኛለን።
ምናልባት ግር ካላችሁ 0902404444
1.5K viewsTeshome wale ⓉⓄ , edited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 08:31:30 ሁሌም በትክክል አስበህ ተራመድ። አስበህ ተናገር። ብትቆም እንኳ በትክክለኛው መንገድ ቁም። ሳታስብ አትናገር። ለሰው ስሜት ተጠንቀቅ። ስሜቱን የማይቆጣጠር ሰው አትሁን።

ሠራሁለት ለማለትና ሌላውን ለማናደድ አትትጋ። እንዲያ ከሆንክ የሰይጣን መ/ቤት ሆንክ ማለት ነው።

በትክክል በተናገርከው፣ በወሰንከው፣ በሠራኸው ጉዳይ ከፋኝ የሚል ካለ አትጨነቅ። ሁሉም አዋቂ ሰው በፈለገው መንገድ እንዲሄድ ሃራ ልቀቀው። ሃሳብህ ልክ ከሆነ የሄደ ሰው ሁሉ ወደፈለገበት በርሮ ዞሮ ተሽከርክሮ ፀሓይ በምእራብ ጠልቃ በድጋሚ በምስራቅ እንደምትወጣው ነገ ተመልሶ መምጣቱ አይቀርም። ከመጣም መልካም፣ ካልመጣም ስህተቱ ካንተ አይደለምና ከስሁት ሰው ተገላገልክ!

ሁሌም አንተ በትክክል ለማሰብ ጣር፣ ተጣጣር እንጂ ሌላውን ሰው ወዳንተ ሃሳብ ለማምጣት አትታገል። ሰው ሃሳብን የሚቀበለው አዲስ ነገር ለመቀበል ባለው ዝግጁነት ልክ ነው። እንኳን ሃሳብና መድሃኒትና ህክምና እንኳ ለመሥራት የሚቀበለውን ይፈልጋል።

ቆንጆና ምርጥ ሃሳብ ከሌላው ሰው ካገኘህ ግን ለመቀበልም ለማድነቅም አታመንታ። ድንቅ ሃሳብ ስታገኝ በአንድ ሰዓት ውስጥ ለተግባራዊ እርምጃ እንቅስቃሴ ጀምር እንጂ አትቁም። ሃሳብ በተግባር ካልታጀበ እንደ ንፋስ ብን ብሎ ጠፊ ነው።
የሰው ማንነት የሃሳቡ ውጤት ነውና ሃሳብን ለማነጽ ትጋ!

ካነበብኩት ላይ
1.3K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 19:43:36 አዲስ አባባ ለምትኖሩ እህቶቻችን ጥሩ አጋጣሚ ነው ብየ ስላሰብኩ
#በነፃ_የሴቶች_ፀጉር_ስራ_መሰልጠን_ለምፈልጉ_የተሰጠ_ዕድል
ድርጅታችን አስካል ከሚመለከታቸው የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር ባደረግነው ስምምነት መሰረት በዚህ በክረምት ወቅት አንጋፋ በሆኑት #በሔዋን እና #በሔለን የፀጉርና የፋሽን ት/ቤት #የሶስት ወራት ነፃ ስልጠና #ለሴቶች_ብቻ እንዲሰጣችው ስምምነት ላይ ደርሰናል።
ማንኛዋም ሴት መማር ትችላለች፤ መስፈርትም የለውም
በቅርቡ ከአረብ ሀገር ተመላሽ ከሆንሽና ስራ ፈተሽ ቤት ቁጭ ካልሽ ቅድሚያ ላንቺ እንሰጣለን።
መማሪያ ካምፓሶች በመገናኛ እና በሜክሲኮ ስለሆኑ የሚቀርብሽን ራስሽ መምረጥ ትቺያለሽ
ትምህርቱ የሚጀመረው #ሰኔ_20 ነው።
ምዝገባው እስከ #ረቡዕ_ሰኔ_15
መመዝገብ ከፈለግሽ ሙሉ ስም፣ስልክና የሚቀርብሽን ካምፓስ በማካተት እዚች ሊንክ ላይ @AaSsCcAaL ፃፊልን
ስልጠናውን ስትጨርሺ ተቀጥረሽ ወይም ደግሞ አቅሙ ካለሽ በግልሽ ከፍተሽ መስራት የምትችዪው ሙያ ስለሆነ ዕድሉን ተጠቀሚበት።

ባይተርፈንም ያለንን እናካፍላለን !!
#አስካል_በጎ_አድራጎት_ማህበር_ነን

ለእርስዎ ባይጠቅምዎ ሌሎችን
ሊጠቅም ስለሚችል ሼር በማድረግ ሌሎችን ይጥቀሙ



መረጃወችን፣የተለያዪ ምክር ነክ ሀሳቦችን፣መልካም አጋጣሚወችን፣የታዋቂ ሰወች ተሞክሮና የስኬት መንገዶችን ለማንበብና ግንዛቤ ለማግኘት
@Ethiovolunters ን ጆይን በማድረግ ይከታተሉ ሸር በመቀድረግም ተደራሽነቱን የቀጋሩ።
ሰላም ለሁሉም ሰላም ለፍጥረታት ሁሉ ይሁን።
2.4K viewsTeshome wale ⓉⓄ , edited  16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 15:10:36 Share '4_5861832637584248216.xlsx'
3.5K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 15:10:32 SNNP First round volunters list and personal information
1.5K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 17:03:35 ሰላም እንዴት ናችሁ ከዚህ በታች ስማችሁን በማየት እስከ ሀሙስ ድረስ ሪፓርት እድታደርጉ እያሳሰብን ። ይሄን ቴሌግራም አካውንት የማያውቁ ሊኖሩ ስለሚችሉ የምታውቐቸዉን እየደወላችሁ እንድታሳውቐቸው ስንል እንጠይቃለን።
1 Muhammed Jemale
2 Kokeb Setu
3Beniam Hunegnaw
4 Asede Belay
5 Asekalmariam Kinfe
6 Abiy Takele
7 Solomon Kassahun
8 Werku Mehariw
9 Desalegn Alemnew
10 Yonas Limenh
11 Elsabet Fitsum
12 Habtamu Abere
13 Gierawork Bekele
14 Meseret Alemu
15 Nibretu Worku
16 Sewbesew Zemenu

ለፈጣንና አስተማማኝ መረጃ
@Ethiovolunters
4.8K viewsTeshome wale ⓉⓄ , edited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 07:49:09 #የፖለቲካ ቁማርተኞች ጥቅመኛ ፖለቲካን ይፈጥራሉ!!
ጥቅመኛ ፖለቲካ በአግባቡ ያልታነፁ ዜጎችን ሲያፈራ፣ ያልታነፁ ዜጎችም የማይስማማ ማህበረሰብ ይሆናሉ።
የዚህ አሳዛኝ ውጤት ደግሞ
#ያልተስማማ_ማህበረሰብ_የተስማሙ_ሽፍቶችን መፍጠሩ ሲሆን ፍፃሜው የአንድ ጉልበተኛ ሽፍታ ቁማሩን አጠቃሎ መብላት ይሆናል።
:
#ኦሾ/Osho/
1.6K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 19:50:32 Share '4_5843505114484051264.xlsx'
1.8K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 19:50:28 የአማራ ክልል የመጀመሪያ ዙር ያጠናቀቁ ስም ዝርዝርና መረጃቸው
1.6K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 07:09:45 Share '4_5796397084252835248.xlsx'
4.9K viewsTeshome wale ⓉⓄ , 04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ