Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ለሁላችንም የምትሆን ማስታዎሻ እንደሚ | Ethiopian Universities Muslim Association /Ethio-UMA/

አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

ለሁላችንም የምትሆን ማስታዎሻ



እንደሚታወቀው የሀዋሳ ሪፈራል ሰርክል ተማሪዎች መስጅድን ለመታደግ ብዙ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል!

አሁንም የቀረንን የገንዘብ መጠን ለመጨረስ የተሰጠን የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት......
ሁላችንንም አሳታፊ በሆነ መልኩ በአላህ ፈቃድ የፊታችን ጁሙዓ ጥቅምት 12/02/2014 ዓ.ል ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ #የኦን_ላይን የኒያ ዘመቻ ተዘጋጅቷል!!

ውድ ወንድምና እህቶች!! ሁላችንም ይህን የአላህን ቤት አላህ ከሰጠን ሲሳይ ላይ በቻልነው መጠን በማውጣት እንታደገው።

ለዛም በተዘጋጀው #የonline ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ከአሁኑ እንዘጋጅ። ሌሎች ዘመድ ወዳጆቻችን በዚህ ዘመቻ እንዲሳተፋ አሁኑኑ መልዕክቱን እናጋራቸው!!
በአላህ ፈቃድ በቀጠሮው ለመገኘት እንሞክር!!
ኸይር ስራ በቃ አይባልምና ከአሁን በፊት የተሳተፋችሁ አሁንም በመሳተፍና ሌሎችንም በማመላከት በቀጠሮው ይገኙ!!
መልዕክቱን በሚገባ ያስተላልፋ!!

Share

@refferaltemariwochmesjid