Get Mystery Box with random crypto!

የትርጉም ስራዎች ቁጥር: ህፃን የሆነች ሴትን ልጅ ፀጉር መላጨት እንደት ይታያል ሱና ነው ወይ | Ethiopian Universities Muslim Association /Ethio-UMA/

የትርጉም ስራዎች ቁጥር:

ህፃን የሆነች ሴትን ልጅ ፀጉር መላጨት እንደት ይታያል ሱና ነው ወይስ አይደለም ልክ ወንድ ልጅ እንደሚላጨው ትላጫለችን?

ፀጉሯ ተመዘኖ በግራሙ ልክ ሶደቃ ማውጣትስ እንደት ይታያል ለወንድም ልጅ ጭምር?

አል ዐላማ ዶክተር ሷሊህ አል ፈውዛን ኢብኑ ዐብዲላህ አል ፈውዛን (ሃፊዞሁሏህ
)።

መጠን 2·6 ሜጋ ባይት ብቻ
#share
•••━════✿ ✿════━•••
ለሃሳብ አስተያየቶ:

@Dsiaunivbot

https://telegram.me/amhakfelagijemaa