Get Mystery Box with random crypto!

ለረጅም ሰአታት የሚጠቀሙት አስተማማኝ ሶላር እርስዎም ይግዙ ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያ | ETHIO SOLAR ELECTRONICS (ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ)

ለረጅም ሰአታት የሚጠቀሙት አስተማማኝ ሶላር

እርስዎም ይግዙ ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ  ሼር ያርጉ

ብሉቱዝ የሚያጫውት
በድምፅ ጥራቱ አይተው ይወዱታል
ብሉቱዝ ያስጠቅማል
በሶላር ለሚሰሩ ቲቪዎች፣ፋን(የአየር ማቀዝቀዣ) የሚሆን
እንዲሁም ድንገት ችግር ቢከሰት ፊውዙ ከፊት ለፊት ስለሆነ ሲቃጠል መቀየር ይቻላል
ሁለት ማራዘሚያ ገመዶች ያካተተ
ከፍተኛ ብርሀን ያላቸው 6 አምፖሎች
ለሞባይሎ ቻርጅ ማድረጊያ ለተለያዩ ሞዴሎች የሚሆን ገመድ ያካተተ
የፀሀይ መሰብሰቢያው አብሮት ያለ

ዋጋ 10,000

ጥሩ ነገር ይዘን ስንቀርብ ሀብታችን ሰው ነው እና ዛሬ ይዘውት የሄዱትን የሶላር እቃ ወዳጅ ዘመድዎ አይተው እንዲመጡ እንፈልጋለን ለዛም በጥራት እናምናለን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን።

በፌስቡክ አድራሻችን የተለያዩ የሶላር ምርቶችን ይመልከቱ ቤተሰብ ይሁኑ

https://www.facebook.com/ethiosolar?mibextid=ZbWKwL

በቴሌግራም ለመጠየቅ ከፈለጉ ሀሳብ አስተያየትዎን ያስቀምጡልን።

https://t.me/allin1shopcomment

0929434470