Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO SOLAR ELECTRONICS (ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiosolar — ETHIO SOLAR ELECTRONICS (ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiosolar — ETHIO SOLAR ELECTRONICS (ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiosolar
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.84K
የሰርጥ መግለጫ

በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተቸግረዋል😡
የፀሀይ ብርሀንን ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል እቃዎችን ይዘናል
💥አዲስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሳያስፈልግ ከነባሩ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር የሚገጠም(አብሮ መስራት የሚችል)
በቴሌግራም አድራሻችን ለመጠየቅ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/allin1shopcomment

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-21 19:46:39
ገላግሌ ከ1 አመት ዋስትና ጋር

ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ የሚሆን እንዲሁም ሼር ያድርጉ እናመሰግናለን።

ሁሉንም በአንድ ያካተተ የሶላር ምርት ይዘንልዎት መጥተናል

ቲቪ 24 ኢንች ጥርት ያለ ምስል ስማርት
ዲሽ ከነ ሙሉ እቃው
6 ከፍተኛ ብርሀን ያላቸው አምፖል ከነ ገመዳቸው
72 አምፒር ባትሪ በውስጡ የተገጠመለት
300 ዋት ኢንቨርተር በውስጡ ያካተተ ( 220AC እንዲያወጣ)
80 ዋት ሶላር ፖነል
በውስጡ የሀይል መቆጣጠሪያ የተገጠመለት
የየራሳቸው ማብሪያ ማጥፊያ መቆጣጠሪያ ያለው

ለአጠቃቀም ቀላል ዝርጋታ አያስፈልገውም

ዋጋ 45,000 ከ1 አመት ዋስትና ጋር


በቴሌግራም የፅሁፍ ለመጠየቅ መልእክት ከፈለጉ ሀሳብ አስተያየትዎን ያስቀምጡልን።

https://t.me/allin1shopcomment

0929434470
299 views Messay , 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:58:32
Rechargeable COB LED Headlamp

Comfortable to wear
Adjustable Length
Wide-angle Illumination
5 Light Modes
USB Charging
Comfortable Headlamp
Motion Sensor & Hands Free

USB rechargeable 1200mAh built-in battery
Charging time: 2.5hr
Woking time: 2.5 to 8hr

ዋጋ፦ 1000 ብር

በቴሌግራም ለመጠየቅ ከፈለጉ ሀሳብ አስተያየትዎን ያስቀምጡልን።

https://t.me/allin1shopcomment

0929434470
340 views Messay , 07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 00:27:26
ከፍተኛ ብርሀን የእጅ መብራት በአነስተኛ ዋጋ ከ5 ሰአት በላይ ይጠቀሙበታል።

በጥራት አንደራደርም

ዋጋ 380ብር

በቴሌግራም ለመጠየቅ ከፈለጉ ሀሳብ አስተያየትዎን ያስቀምጡልን።

https://t.me/allin1shopcomment

0929434470
537 views Messay , 21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 21:07:20
ለረጅም ሰአታት የሚጠቀሙት አስተማማኝ ሶላር

እርስዎም ይግዙ ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ  ሼር ያርጉ

ብሉቱዝ የሚያጫውት
በድምፅ ጥራቱ አይተው ይወዱታል
ብሉቱዝ ያስጠቅማል
በሶላር ለሚሰሩ ቲቪዎች፣ፋን(የአየር ማቀዝቀዣ) የሚሆን
እንዲሁም ድንገት ችግር ቢከሰት ፊውዙ ከፊት ለፊት ስለሆነ ሲቃጠል መቀየር ይቻላል
ሁለት ማራዘሚያ ገመዶች ያካተተ
ከፍተኛ ብርሀን ያላቸው 6 አምፖሎች
ለሞባይሎ ቻርጅ ማድረጊያ ለተለያዩ ሞዴሎች የሚሆን ገመድ ያካተተ
የፀሀይ መሰብሰቢያው አብሮት ያለ

ዋጋ 10,000

ጥሩ ነገር ይዘን ስንቀርብ ሀብታችን ሰው ነው እና ዛሬ ይዘውት የሄዱትን የሶላር እቃ ወዳጅ ዘመድዎ አይተው እንዲመጡ እንፈልጋለን ለዛም በጥራት እናምናለን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን።

በፌስቡክ አድራሻችን የተለያዩ የሶላር ምርቶችን ይመልከቱ ቤተሰብ ይሁኑ

https://www.facebook.com/ethiosolar?mibextid=ZbWKwL

በቴሌግራም ለመጠየቅ ከፈለጉ ሀሳብ አስተያየትዎን ያስቀምጡልን።

https://t.me/allin1shopcomment

0929434470
728 views Messay , 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 23:36:20
ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ መጭመቂያ
-----------------------------------------------------

ከፍተኛ ጥራት ያለው

በቴሌግራም ለአስተያየትዎ

https://t.me/allin1shopcomment

በቴሌግራም ዋጋውን ለማወቅ እንዲሁም አዳዲስ እቃዎች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉ

https://t.me/ETHIOCAFE/37103?single
779 views Messay , 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 15:31:58
በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተቸግረዋል
ምን አስበዋል

% አስተማማኝ እቃዎች ይዘናል ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው

የፀሀይ ብርሀንን ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል እቃዎችን ይዘናል

አዲስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሳያስፈልግ ከነባሩ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር የሚገጠም(አብሮ መስራት የሚችል)

ለቲቪ ለጂፖስ ዋይፋይ የመንገድ መብራት ቀለል ያሉ የቤት መብራቶች.....

ለበለጠ መረጃ በ0929434470 ይደውሉ
በቴሌግራም አድራሻችን ለመጠየቅ

https://t.me/allin1shopcomment
700 views Messay , 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ