Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.26K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-10 06:52:20
የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
Website: www.EthiopianReporterJobs.com
Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
5.8K views03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-09 09:26:22
#ማስታወቂያ

18 አመት እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ባላቸው ወደፊት ለመሆን የሚያልሙትን ግብ ለማሳካት በሚታትሩ ስራ ፈጣሪ ሴቶች የሚከፈት የቀጠባ ሂሳብ ነው፡፡ የቁጠባ ሂሳቡ ባለቤቶች ያጠራቁሙት ገንዘብ ለስራ መነሻ ካፒታል መሆን ሲችል ባንኩ ከሚሰጠው ዳጎስ ያለ ወለድ በተጨማሪ የብድር አቅርቦት ያመቻቻል፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ

የስኬትዎ አጋር!

#LionInternationalBank #AnbesaBank #Goaloriented #SavingAcount #Bank #Ethiopia
6.9K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 17:14:17
#ማስታወቂያ

ቅንጡ እና ባለ ግርማ ሞገስ ኑሮ !
ለተሻለ ህይወት መግቢያ መንገድ !

አፍሮስዊድን ሪል እስቴት


ይጎብኙን!
+251978969696 / +251978979797  

Facebook:
@afroswedenrealestate

Instagram:
@afroswedenrealestate

Website: Afrosweden.com  

ባሉበት ሙሉ ቤቱን ለመጎብኘት የ YouTube ማስፈንጠርያውን ይጫኑ .


7.5K viewsedited  14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 15:59:42
የንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ

በቅርቡ ዋና ሥራ አስፈጻሚውን ያሰናበተው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩትን እመቤት መለሰ ዘለቀ (ዶ/ር)ን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሰየመ፡፡

ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው እመቤት (ዶ/ር) የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ለብሔራዊ ባንክ የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ሹመቱ ፀድቆላቸዋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሥራ አስፈጻሚነት የሚመራ የባንክ ባለሙያ ሲያፈላልግ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን፣ ካወዳደራቸው ሦስት የባንክ ባለሙያዎች መካከል እመቤት (ዶ/ር)ን ሊመርጥ ችሏል፡፡

አዲሷ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እመቤት (ዶ/ር) በባንክ ኢንዱስትሪ ውሰጥ ከ22 ዓመታት በላይ ልምድ ያላቸው ሲሆን የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እስከ ተሰየሙበት ድረስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እስትራቴጂክ ፕላኒንግ እና ትራንስፎርሜሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ሲያገለግሉ እንደ ነበር ታውቋል፡፡
6.6K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 15:35:33
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
6.0K viewsedited  12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 12:05:00
#ማስታወቂያ
7.3K views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 15:20:33
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
9.5K views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 12:03:59
The Reporter Magazine's May issue brings you in-depth coverage of the month's top political, economic, social, and cultural stories. Stay informed!

Visit our Website: www.TheReporterMagazines.com

E-Print : https://thereportermagazines.com/e-print-may/

Follow Us:
Facebook ↠ https://bit.ly/3fmc8YE
Twitter ↠ https://bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ http://bit.ly/37OFEnC

#ETHIOPIA #TheReporterMagazine
8.3K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 18:02:54
#ማስታወቂያ
7.8K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 18:34:34
#ማስታወቂያ


እርጋታ እና ሠላም የሠፈነበት ቤት
በዉበት እንዲሁም በጥራት የተገነቡ

ቅንጡ አፓርትመንት በመሃል የአዲስ አበባ ክፍል ቦሌ

ባለ 3 መኝታ ከተጨማሪ ክፍል ጋር
በወለል 2 አባወራ ብቻ

ከተጨማሪ አገልግሎቶች ጋር
ሳውና አና እስቲም 
ዘመናዊ በሮች
ጅምናዝየም
የግል የመኪና ማቆምያ
የተንጣለለ ሰገነት
የተፈጥሮ ብርሃን እንዲሁም አየር በሁሉም አቅጣጫ

አፍሮስዊድን ሪል እስቴት
የቅንጡ ኑሮዎ መግቢያ መንገድ !

ይጎብኙን!
+251978969696 / +251978979797  

Facebook:
@afroswedenrealestate

Instagram:
@afroswedenrealestate

Website: Afrosweden.com  

ባሉበት ሙሉ ቤቱን ለመጎብኘት የ YouTube ማስፈንጠርያውን ይጫኑ .


8.9K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ