Get Mystery Box with random crypto!

የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianpassportservice — የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianpassportservice — የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianpassportservice
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 168
የሰርጥ መግለጫ

ፓስፖርት ለማሳደስ፣አዲስ ለማውጣት፣የስም እና የእድሜ ማስተካከያ ለማድረግ በቤትዎ ሆነው ቀጠሮ ሳይንገላቱ ይያዝሎታል፡፡ የበለጠ ለማወቅ 0966815909 ዮኒ ብለው ይደውሉ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-02 18:25:51
በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ዓለም ዳነ። እናምናለን ትንሳኤህን በስልጣንህ መነሳትህን፣ መልካም የትንሳኤ በዓል
585 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-21 08:51:19 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ቀጠሮ ይዤ ነበር ግን የቀጠሮ ቀኔ አለፈ ምን ይሻለኛል?

ይህ ጥያቄ ከተለመዱት መካከል አንደኛው ነው ቀጠሮ ያለፋቸው ሰዎች በአሁኑ ሰአት እየተስተናገዱ ያሉት ዘወትር አርብ ሲሆን እንደ ወረፋ አበዛዝ ዋና ቢሮው በር ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ የሚሰጥ ይሆናል ቀጠሮ ካለፎት ተለወጭ ቀጠሮ ለማግኘት ዋናው ቢሮ መምጣት ያስፈልጋል እንጂ ኦንላይን የመዘገባችሁ ሰው ተለዋጭ ቀን መስጠት አይችልም፡፡
650 views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-16 11:26:42 የታደሰ ፓስፖርቴን ከየት ነው ምቀበለው?

ኦንላይን ፓስፖርት ከተመዘገበ ቦሃላ አንዳንድ ሰው ከየት እንደሚወስድ ግራ ይገባዋል ኢሚግሬሽን መግባት ነው ወይስ የት ብለው ይጠይቃሉ ፓስፖርቱን የምትቀበሉት ከመረጣችሁበት መቀበያ ጣብያ ነው የተሞላው አዲስ አበባ ከሆነ ዋናው ፖስታ ከቴሌ ዋና መሥርያ ቤት አጠገብ በመሄድ ትረከባላችሁ ስለዚህ ኦንላይን ቀጠሮ በምታሲዙበት ሰአት የመረጣችሁት መቀበያ ጣብያ መረከብ ትችላላችሁ፡፡
657 views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 08:23:26 እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦች …….
ለእድሳት ቀጠሮ አሲዤ ነበር ግን ቀጠሮ ቀን አልፎኝም ፓስፖርቴ አልደረሰም ለምን ይሆን?
ከተለመዱ ጥያቄዎች መካከል ይህ አንዱ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ሊዘገይ ይችላል ከዚህም ውስጥ ዋነኛው በአሞላል ችግር የሚፈጠር ሲሆን የተለመዱ ስህተቶችን እንመልከት ዋነኛው የአታችመንት ስህተት ነው ይህም ዶክመንታችንን በአግባቡ ካለማስገባት የሚፈጠር ሲሆን በቀጠሮ ወቅት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በአግባቡ አለመሟለት ነው
ታድያ መፍትሔው ምንድን ነው?
መፍትሄው ኦንላይን ቀጠሮ የሚያሲዝ ባለሙያ በመታገዝ በጥንቃቄ እያንዳንዱን ነገር መሙላት ተገቢ ነው እንላለን፡፡

ወዳጆቻችሁን የኛ ቤተሰብ ለማድረግ ከስር ያለውን ሊንክ ያጋሩ
https://t.me/ethiopianpassportservice
774 views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 15:41:01 እንደምን ዋላችሁ ቤተሰቦች
ቀኑ ያበቃለት ፓስፖርት ለማሳደስ ምን ያስፈልገኛል?

በአሁኑ አሰራር ቀኑ ያበቃለት ፓስፖርት ለማሳደስ የፓስፖርቱ የፊት ለፊት ገፅ ከለር ስካን እና በቅርብ የተነሱት ጉርድ ፎቶ ያስፈልጋል ቀኑ ካበቃ ባንክ የሚፈፀመው ክፍያ 600 ብር ሲሆን የቀጠሮ ቀናት ኦንላይን ሲመዘገቡ በእለቱ ያለውን የሚያሳውቃችሁ ይሆናል፡፡

ዘመድ ወዳጆችን እኛ ጋር ለማቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡
https://t.me/ethiopianpassportservice
624 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-15 08:26:58 ውድ ቤተሰቦች እንደምን አድራቹሀል
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያስፈልገኛል

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የልደት ሰርተፍኬት እና የቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል ሆኖም ግን እድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ ለሆኑ ሰዎች የልደት ሰርተፍኬት አስገዳጅ አይደለም፡፡ እነዚህ ቅድመሁኔታዎችን በማሟላት ኦንላይን መመዝገብ ይቻላል አብዛኛው ሰው እንደሚጠይቀው ኦንላን ቀጠሮ የተሰጠኝ ፓስፖርት ምወስድበት ቀን ነው ወይ ይላል መልሱም አይደለም የመጀመርያ ቀጠሮ ሲሆን እሱም አሻራ እና ፎቶ ለመስጠት ነው ከዚያም ሁለተኛ ቀጠሮ መጠበቅ ይኖርባቹሀል ከፖስታ ቤት ፓስፖርቱ ታትሞ እጃችሁ ላይ እስኪደርስ፡፡
ወዳጅ ዘመዶን ከታች ባለው ሊንክ ቤተሰብ ፕላስ ማድረጎን አይርሱ
https://t.me/ethiopianpassportservice
620 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 09:07:14 https://t.me/ethiopianpassportservice
669 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 09:06:59 ሰላም ውድ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? በዚህ ቻናል ስለ ፓስፖርት ጉዳዮች መረጃ ታገኛላችሁ አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስ ብሎናል ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ቤተሰብ ፕላስ ለማስረግ ከታች ያለውን ሊንክ አጋሩ እናመሰግናለን!
585 views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 09:06:53 Channel photo updated
06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ