Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦች ……. ለእድሳት ቀጠሮ አሲዤ ነበር ግን ቀጠሮ ቀን አል | የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)

እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦች …….
ለእድሳት ቀጠሮ አሲዤ ነበር ግን ቀጠሮ ቀን አልፎኝም ፓስፖርቴ አልደረሰም ለምን ይሆን?
ከተለመዱ ጥያቄዎች መካከል ይህ አንዱ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ሊዘገይ ይችላል ከዚህም ውስጥ ዋነኛው በአሞላል ችግር የሚፈጠር ሲሆን የተለመዱ ስህተቶችን እንመልከት ዋነኛው የአታችመንት ስህተት ነው ይህም ዶክመንታችንን በአግባቡ ካለማስገባት የሚፈጠር ሲሆን በቀጠሮ ወቅት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በአግባቡ አለመሟለት ነው
ታድያ መፍትሔው ምንድን ነው?
መፍትሄው ኦንላይን ቀጠሮ የሚያሲዝ ባለሙያ በመታገዝ በጥንቃቄ እያንዳንዱን ነገር መሙላት ተገቢ ነው እንላለን፡፡

ወዳጆቻችሁን የኛ ቤተሰብ ለማድረግ ከስር ያለውን ሊንክ ያጋሩ
https://t.me/ethiopianpassportservice