Get Mystery Box with random crypto!

ጭምጭምታ የአሰልጣኝ ቅጥር ከኢትዮጲያ ብሄራዊ ቡድን ሀላፊነታቸው የተነሱት አሠልጣኝ ውበቱ | ቡናችን👆

ጭምጭምታ

የአሰልጣኝ ቅጥር

ከኢትዮጲያ ብሄራዊ ቡድን ሀላፊነታቸው የተነሱት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ አዲሱ የኢትዮጲያ ቡና ዋና አሠልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሰዋል። አሠልጣኙ በጥቅማጥቅም እና በተለያዩ ጉዳዮች ከስምምነት የደረሱ ሲሆን ክረምት ላይ ከዝውውር ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአመራሩ ጋር ክፍተት ካልተፈጠረ በቀር ከ 2016 የውድድር ዘመን ጀምሮ የክለቡ አሠልጣኝ ሆነው እንመለከታቸዋለን። ክለቡ ይሄንን የውድድር ዘመን ግን በአሠልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ እየተመራ የሚያጠናቅቅ ይሆናል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc