የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
83.23K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 60
2022-08-15 09:11:14
አስደሳች እና ዉጤታማ ሳምንት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
15.4K views06:11
2022-08-14 10:07:10
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
15.6K views07:07
2022-08-13 11:42:42
በበረራዎ ይደሰቱ! ስለመረጡን እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
16.2K views08:42
2022-08-12 23:52:30
በአለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ይዞ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
15.3K views20:52
2022-07-14 11:46:56
አገልግሎታችን ከጅማሮውም በፈገግታ የታጀበ ነው።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
4.0K views08:46
2022-07-13 10:19:07
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @iamparay ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
6.7K views07:19
2022-07-12 11:11:59
አስደሳች በረራ ከጥሩ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
8.0K views08:11
2022-07-11 16:20:05
ክቡራን ደንበኞቻችን,
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ዙሪያ ያለው የአየር ሁኔታ ባለፉት ጥቂት ሰአታት መሻሻል ያሳየ ሲሆን መዳረሻቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች ለማረፍ ችለዋል፡፡
ወደ ተለያዩ መዳረሻዎች የሚያቀኑ በረራዎችም ከአዲስ አበባ በመነሳት ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለክቡራን ደንበኞቹ ተጨማሪ መረጃ ማቅረቡን ይቀጥላል፡፡
9.3K views13:20
2022-07-11 09:57:00
ክቡራን ደንበኞቻችን,
አዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ሳቢያ ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት ተፈጥሯል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው የበረራ መዘግየትና መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቀ ክቡራን ደንበኞቻችን ስለሁኔታው የምናቀርበውን መረጃ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
9.8K views06:57
2022-07-10 11:14:18
ለእርስዎ ምቹ አና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ሁሌም ይተጋሉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
9.8K views08:14