Get Mystery Box with random crypto!

ክቡራን ደንበኞቻችን, አዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ሳቢ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ክቡራን ደንበኞቻችን,
አዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ሳቢያ ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት ተፈጥሯል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው የበረራ መዘግየትና መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቀ ክቡራን ደንበኞቻችን ስለሁኔታው የምናቀርበውን መረጃ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡