Get Mystery Box with random crypto!

ሰርቢያኖች ስለ ጦርነት ያላቸው ድንቅ አባባል ትንሽዬዋ የደቡብ ምስራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር የሆነችው | የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች

ሰርቢያኖች ስለ ጦርነት ያላቸው ድንቅ አባባል

ትንሽዬዋ የደቡብ ምስራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር
የሆነችው ሰርብይ ስለ ጦርነት አስከፊነት ትልቅ የሆነ መልእክት ያለው አባባል አላቸው። እሱም ፦

ጦርነት ሲጀምር...ፓለቲከኞች ጥይት ያቀብላሉ። ባለጽጎችም ምግብ
ይሰጣሉ። ድሆች ግን ልጆቻችን ይለግሳሉ።

ጦርነቱም ሲያበቃ...ፓለቲከኞች ቀሪ ጥይቱን ይሰበስባሉ። ባለጸጎችም
ከጦርነቱ በተረፈው ሐብታቸው ማደግ ይጀምራሉ፤ ድሆች ግን ልጆቻቸውን
በመቃብር ሥፍራ ይፈልጋሉ።
ይህ ነው የጦርነት ዶሴው!

ሠላም ለምድራችን !