Get Mystery Box with random crypto!

ኃጥያትን ባትሠራት መልካም ነው :: ኃጥያት ከሠራህ ሳትቆይ ንስሐ ብትገባ መልካም | 🇨🇬ደጉ ሳምራዊ የተገፊዎች ድምጽ ✟✟✟

ኃጥያትን ባትሠራት መልካም ነው ::

ኃጥያት ከሠራህ ሳትቆይ ንስሐ

ብትገባ መልካም ነው፤

ንስሐ ከገባህ

ዳግመኛ ወደ ኃጥያት ባትመለስ ጥሩ
ነው።

ወደ ኃጥያት ካልተመለስክ ይህ

በእግዚአብሔር ርዳታና ቸርነት መሆኑን

ብታውቅ መልካም ነው፤

ይህን ካወቅህ

ስላለህበት ሁኔታ እግዚአብሔርን

ብታመሰግን መልካም ነው።

------ ቅዱስ ባስልዮስ------


መልዕክት

"ስለ ሀገራችን እንጸልይ፣ ንስሐም እንግባ"

@ETHIOPIA_Hagerie