Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ደብዳቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiop_books — የፍቅር ደብዳቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiop_books — የፍቅር ደብዳቤ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiop_books
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 591
የሰርጥ መግለጫ

ፍቅር💚Loveፍቅር💙Love
ፍቅር❤️Loveፍቅር💜Love
ፍቅር💛Loveፍቅር❤️Love
ፍቅር💚Loveፍቅር❤️Love
የፍቅር_ደብዳቤ💌 የፍቅር_ደብዳቤ💌

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-25 07:59:58 ወዳጄ ጫማዎችና ሰዎች
ህመም እንዲሠማህ ካደረጉ
ልክ አይደሉምና ተዋቸው።

ምክኒያቱ አንተ ለምቾት ያሰብከው
ካልተመቸህ ተወው

ብሩ ቀን ተመኘውላቹ።
369 viewsJohn, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:59:33 ለምትወደው ሰው ምንም አላደረኩም ብለህ አትጨነቅ በንፁህ ልብ መውደድ መቻልህ በራሱ ትልቅ ስጦታነው

@ethiop_books
461 viewsJohn, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 09:04:55
┄┄✽̶»̶̥ እዮሪካ ̶̥✽̶┄┄
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው እዮሪካ የተሰኘው ምርጥ የፍቅር ታሪክ ይዤላቹሁ ከች ብያለው፡፡ምንም ሳያመልጣችሁ ከመጀመሪያ ጀምሮ ለማንበብ ከታች ክፍል የሚለውን ብቻ ይጫኑት

እዮሪካ እንዳያመልጣችሁ በተለይ ለጥንዶች┄┄✽̶»̶̥
3 views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:54:19 "አሁን በእጅህ ስላለው ነገር የተለየና ደስ የሚል ስሜት ካደረብህ በእጅህ የሌሉትን ሌሎች መልካም ነገሮች ወደ ራስህ ትስባለህ።

የፈለኩት መኪና፣ ትዳር፣ ቤትና የመሳሰሉት የለኙም ልትል ትችላለህ። እነዚህ የምትፈልገቸው ነገሮች ናቸው። አሁን በእጅህ በሚገኙትና ምስጋና በሚሹ ነገሮች ላይ አተኩር። አሁን ለያዝከው ሁሉ አመስገኝ ከሆንክ ሌላ ቆንጆ ነገር ልትሻና ልታገኝ ትችላለህ።

"ህይወታቸውን በተለየ መንገድ የሚመሩ ብዙ ሰወች ምስጋና የሚባል ነገር ስለሌላቸው ድሆች ሆነው ይኖራሉ።"
74 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:48:22 ​​ መልካሙ ዶክተር

ክፍል ሁለት

አቅራቢ ብሩክ

ሃኪም ቤት የካርድ ብር አጥቼ ወዲህ ወዲያ ስል አንዲት
መልካም እናት ልጄ ሰው ጠፍቶብሽ ነው ወይ ብለው ጠየቁኝ እኔም የሆነውን ነገር ሁሉ በትህትና ነገርኳቸው፣ እርሳቸውም አይዞሽ ልጄ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ የካርዱን ብር እኔ እሰጣችኋለሁ ግን የህክምና ብር አለሽ ወይ ብለው ጠየቁኝ
ማዘር እኔጋ ምንም ብር የለም ምናልባትም ልጁ ቀድሞ
እራሱን ቢያውቅ ስልክ ቁጥር ተቀብለን ለቤተሰቦቹ መደወል
እንችል ነበረ አልኳቸው
መልካም ብለው እርሳቸውም ከእኔ ጋር አብረው የልጁን ሁኔታ
ለማየት ቁጭ አሉ
ዶክተሩ የመጀመሪያ እርዳታ ከሰጠ በኋላ ለጊዜው ብዙ
አሳሳቢ ችግር እንደሌለበት ነገር ግን እራሱን ከጭንቀት ነጻ
ማድረግ እንዳለበት ነግሮት አንድአንድ መድሃኒቶችን ሰጥቶ
ትንሽ ብር ሲጠይቅ እኔ ቶሎ ብዬ ቤተሰብ ጋር ልደውል ስልክ
ቁጥር ስጠኝ አልኩት
ከዝምታ ሌላ ምንም መልስ መስጠት አልቻለም
በዚህን ጊዜ ከልጁ ዝምታ የሆነ ነገር መረዳት የቻሉት እናት
ከቦርሳ ውስጥ አውጥተው ሃኪሙ የጠየቀውን ብር ሰጡ
በጣም ደስ አለኝ ግን ምን አይነት መልካም እናት ናቸው?
ከዛም ልጄ እኔ አሁን ወደ ቤት ልሄድ ነው እናንተም ወደ
ቤታችሁ ተመለሱ ይሄ የታክሲ ብር ነው ብለው ብዙ ብር ሊሰጡ
ሲሉ እማማ እኔ ምን ቤት አለኝ ብለው ነው ለኔ የሄድኩበት ሁሉ
ቤቴ ነው የትም ሰፈር ብሄድ መኖር እችላለሁ ብሩን ለሱ
ስጡት አልኳቸው ልጄ ምን እያልሽ ነው ቤት የለኝም ማለት ምን ማለት ነው?
ቤተሰብ አለሽ አይደል ብሎ ጠየቁኝ እማማ ለካ እርስዎም ቀልደኛ ኖት ቤተሰብ ቢኖረኝ ይሄን
እመስላለሁ ብዬ ጥዬ ልሄድ ሲል ታዲያ ወዴት ነሽ ብለው ጠየቁኝ
ወዴት ነኝ? እኔን ከየት ነሽ ብሎ እንጂ ወዴት ነሽ ብሎ ሰው
ጠይቆ አያውቅም ምክንያቱም እኔ እግሬ ወደ መራኝ መሄድ
እንጂ እዛ እሄዳለሁ ብዬ መንገድ አልጀምርም አልኳቸው
ታዲያ ለምን ዛሬ ከእኔ ጋር አትሄጅም አሉኝ ቡሌ ይስጡኝ እንጂ የትም እሄዳለሁ አልኳቸው
ቡሌ ደግሞ ምንድነው ሲሉኝ
እማማ ምሳ አልበላሁም አልኳቸው
ልጁን አንተስ አትሄድም አሉት
እማማ እርሶ በጣም መልካም እናት ኖት ስለ ሁሉም ነገር
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብሮት እኔ አሁን ቤት መሄድ እፈልጋለሁ እናቴ ትጠብቀኛለች ብሎ ልሄድ ሲል
ታዲያ ምስጋናው እኮ ከእኔ በላይ አጠገብህ ለቆመች ልጅቷ
ነው መሆን ያለበት እሷ እኮ ናት ከመንገድ ላይ አንስታ ሃኪም
ቤት የወሰደችህ አሉት
እሱም ወደ እኔ መጥቶ በመጀመሪያ ይቅርታ አድርግልኝ
ሃኪም ቤት የወሰድሽኝ አንቺ እንደሆንሽ አላወኩም ነበረ
በመቀጠል ደግሞ በጣም አመሰግናለሁ ስሜ እዩኤል ነው
ብሎ እጄን ጨበጠ
እኔም ሀረግ አልኩትና ለትንሽ ሴኬንዶች ሁለታችንም ፍዝዝ
ብለን ቀረን
በዚህ መሃል በይ አሁን እንሂድ እሱም ወደቤት ይሂድ ብሎ
እኔን ወደቤታቸው ይዘውኝ ሄዱ
ቤታቸው ደረስን፣ ቤት ውስጥ ለጊዜው ሌላ ሰው አልነበረም
ልክ ቤት እንደገባን የእጅ ውሃ ሰጥተውኝ ተሰርቶ ከተቀመጠው ምግብ አምጥተው ሰጡኝ
እኔም ተገኘ ብዬ ልጀምር ስል ቆይ ልጄ ምግብ ከመብላትሽ በፊት የሰጠሽን አምላክ ማመስገን አለብሽ ብለው አመስግነው
ሰጡኝ ምግቡን ግማሽ ካደረኩ በኋላ የእሳቸው ነገር ትዝ አለኝ
እማማ እርስዎ አይበሉም አልኳቸው እሺ መጣሁ አሉና ሌላ ምግብ አምጥተው ጨምረው ከእኔጋ አብሮ መብላት ጀመሩ
ይህች ቀን በህይወቴ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎች ክብር
የሰጡኝ ቀን ነበራች
ምግቡን ጨርሼ እማማ አመሰግናለሁ ብዬ ልሄድ ስል......

ይቀጥላል!


ከ 20 Like በኋላ ይቀጥላል

LIKE SHARE COMMENT
ከ20Like በኋላ ይቀጥላል
80 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 11:12:07 የጭንቅላት ጥያቄዎች
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ/ የተለያዩ የጭንቅላት የጠቅላላ አስቂኝ
እና የዕውቀት ጥያቄዎች እናቀርብላችኋለን: ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ

Share ማድረግ አትርሱ 3k እንግባ
https://t.me/Mind_Questions
158 views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 20:19:23 ከፍቶኛል
ከፍቶሀል?
ከፍቶሻል ?

አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም ስሜታችሁን ግን እጋራለው እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም

ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ @king_kkk
https://t.me/Real_FeelingsCH
194 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:00:01 Check out የልቤ መልዕክት: https://t.me/yelebeme
191 views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 08:53:17 የፍቅር ጎጆ


እስከምትቸለውን ድረስ ፍቅርን ስጥ እያወክ አትበድል በቻልከው መጠን ለማስደስት ጣር እንተ ስትቅርብው እሱ እጥፍ ሚርቅህ ከሆን ተወውና ኣምራጭ ፈለግ ምክንያቱም አንዳንድ. ስዎች ስትከተላቸው መሄጃ ያጣህ ይመስላቸዎልና !!

መልካም ቀን
@yelebemelekt
206 viewsedited  05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ