Get Mystery Box with random crypto!

#Somalia #USA አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ ፤ የአሜሪካን ጦር ወደ ሶማሊ | Ethio News Media

#Somalia #USA

አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ ፤ የአሜሪካን ጦር ወደ ሶማሊያ መልሶ ለማሰማራት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ያሳለፉትን ውሳኔ በደስታ ተቀብለዋል።

ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ሀሩን ማሩፍ (ቪኦኤ)