Get Mystery Box with random crypto!

አበርገሌ ግንባር የተሰባበረው ምሽግ ***** ጀግናው  የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት በሰቆጣ | Ethiomedia

አበርገሌ ግንባር የተሰባበረው ምሽግ
*****
ጀግናው  የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር ባደረገው የማጥቃት ተግባራት ህወሀት ለአመት እንደ አይኑ ብሌን ሲተማመንበት የነበረውን ምሽግ ሰባብሮታል።

ይህን ብቻ ሳይሆን በዚህ ግንባር ህወሀት ያሰለፈው እጅግ ይተማመንበት የነበረው #መትኸል እና #ተኸዘ የሚባሉ ክፍለ ጦር ግብሩን ተሰጥቶታል።

ለጨዋነት ስል የተሰበረውን ምሽግ አጋርቻችኋለሁ ሌሎች ፌስቡክ ላይ መጋራት የማይችሉ የጁንታው ምስሎችን እና ቪድዮዎች በሚከተለው ቴሌግራም ቻናል ማግኘት ይችላሉ ፦፦፦

በፍጥነት ይቀላቀሉ ይህነንም የሰራዊቱን ገድል ያጋሩ
=============

ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም  ይህንን https://t.me/ethiomedia2