Get Mystery Box with random crypto!

ተመሳሳይ ፎቶ ተመሳሳይ ውሸት ይህን  መጀመሪያ ላይ ያለውን ፎቶ ቀኑን እንደምታዩት ባለፈው ዓመት | Ethiomedia

ተመሳሳይ ፎቶ ተመሳሳይ ውሸት
ይህን  መጀመሪያ ላይ ያለውን ፎቶ ቀኑን እንደምታዩት ባለፈው ዓመት (በፈረንጆቹ 2021) የሕወሓት አመራሮች አየር መንገድን ለመክሰስ ሲጠቀሙበት ነበር። (የመጀመሪያውን ፎቶ ክሊክ አድርጋችሁ ከታች ያለውን ቀኑን እዩት) በጊዜው አየር መንገድ በቂ ምላሽ ሰጥቷል። ፎቶ  አሁን አምጥተው በአሁኑ ወቅት እየተደረገ ባለው ጦርነት  አየር መንገድ ወታደርና መሳሪያ እያመላለሰ ስለሆነ "ቦይኮት" አድርጉ የሚል  ዘመቻ ጀምረዋል። የሀገርን ተቋም በውሸት ዘመቻ የማጥልሸት ሂደት አይሳካም። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለማችን ጥቂት ምርጥ  አየር መንገዶች ተርታ ተሰልፏል። ባለፈው ዓመት ብቻ ኮሮናም ሆነ ጦርነት ሳያስተጓጉለው በቢሊዮን የሚቆጠር ብር አተረፈ።
==================
ለማንኛውም ፈጣን ወቅታዊ መረጃ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
=============

ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም  ይህንን https://t.me/ethiomedia2