RIP === ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ አየር ሃይል ቀንድቦ ከጣለው የግብጽ አውሮፕላን ውስጥ ኢትዮጵያውያን ( የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች የነበሩ እና በስራ አጋጣሚ ወደ ትግራይ ልዩ ሃይል ተዛውረው መከላከያን ለመውጋት የወሰኑ ) እንዳሉበት እየተሰማ ነው። መቼም አየርሃይል ታሪካዊ ጠላታችን የሆነችውን የግብጽን አውሮፕላን ሲመታ ውስጡ የትግራይ ጀነራሎች ይኖራሉ ብሎ አልገመተም ነበር። ከግብጽ ጋር የሚሰራ ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብሎ ማን ይገምታል?! ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን እመኛለሁ!! ============= ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1 ለቴሌግራም ይህንን https://t.me/ethiomedia2 382 viewsedited 11:18