ሰበር ዜና! ዋጃ ከተማ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ዋለች።ዋጃ ከቆቦ ቀጥላ የምትገኝ ከተማ ነች። መከላከያው አሁን ወደ አላማጣ እየገሰገሰ ይገኛል። የስንቅናየትጥቅ ድጋፋችን ተጠናክሮ ይቀጥል! የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ =========== ለቴሌግራም ይህንን @ethiomedia2 @ethiomedia2 @ethiomedia2 398 viewsedited 18:19