Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ የሀገር መከታ የሆነው ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን በባድመ በኩል ጠላትን አይቀጦ ቅጣት | Ethiomedia

መረጃ

የሀገር መከታ የሆነው ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን በባድመ በኩል ጠላትን አይቀጦ ቅጣት እየቀጣ ድርብ ድል እያስመዘገበ ይገኛል።

በጀግናው አየር ሃይል የታገዘው የባድመ ግምባር ውጊያ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን። ጁንታው ቆቦን እንደተቆጣጠረ ያስደነገጠውና ደስታቸውን ወደ ሃዘን የቀየረው ይሄ መረጃ ነው።

======
ትክክለኛ መረጃ  ይህንን ይጫኑ @ethiomedia2
@ethiomedia2
@ethiomedia2