Get Mystery Box with random crypto!

ግሩም ውሳኔ በሰባት ዳኞች ተለውጧል። ~~~````~~~ የሰበር መዝ/ቁ 191393 ሚያዚያ 30/2 | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

ግሩም ውሳኔ
በሰባት ዳኞች ተለውጧል።
~~~````~~~
የሰበር መዝ/ቁ 191393
ሚያዚያ 30/2015
~~~
ካሁን በፊት በተለያዩ የሰበር ውሳኔዎች "ለውርስ ክርክር ተፈፃሚነት ያለው ሟች በሞተበትና ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ ተፈፃሚነት የነበረው ህግ ሳይሆን ክርክሩ በቀረበ ጊዜ በስራ ላይ ባለው ህግ መሰረት ሊሆን ይገባል" በሚል የተሰጡ ውሳኔዎች በሰባት ዳኞች ተለውጦ ተፈፃሚ የሚሆነው ህግ ሟች በሞተበትና ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ ተፈፃሚነት ያለው ህግ ሊሆን ይገባል ተብሏል።
#Join

t.me/ethiolawtips