የወንጀል ድርጊቱ ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት ላይ የተፈፀመ ከሆነ በሌሊት የተፈጸመ ባለመሆኑ በወ/ህ/ቁ 84(1)(ሐ) መሰረት ቅጣት ማክበጃ ምክንያት ሊሆን አይገባም። (ሰ/መ/ቁጥር 220926) ሚያዚያ 25 ቀን 2014ዓ/ም የተወሰነ። ጥያቄ 1. ለመሆኑ ሌሊት ለማለት ስንት ሰዓት መሆን አለበት? 2. አንድ ወንጀል በቡድን ተፈፀመ የሚባለዉ መቼ ነው? t.me/ethiolawtips 3.6K views05:42