Get Mystery Box with random crypto!

ሰ/መ/ቁጥር 215444 ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ/ም በውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ሳይመዘገብ | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

ሰ/መ/ቁጥር 215444
ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ/ም
በውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ሳይመዘገብ በተወካይ አማካይነት የተደረገ የቤት ሽያጭ ውል ውሉ ስለመደረጉ በተወካዩ ታምኖ ሆኖም ወካዩ ውል መኖሩን ከካደ ህጋዊ ውጤት አይኖረውም።
ውሉ ፈርሶ ተዋዋዮች ወደነበሩበት መመለስ ይኖርባቸዋል።
t.me/ethiolawtips