Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Jobs Vacancy™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojobs2000 — Ethio Jobs Vacancy™
የሰርጥ አድራሻ: @ethiojobs2000
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 215.29K
የሰርጥ መግለጫ

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/ UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/ h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-23 00:36:20
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
3.2K viewsedited  21:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 00:36:11
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
3.0K viewsedited  21:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 00:21:53 # የሥራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ክሌቨር ማይንድ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ሠፊ ለዉጥ ሊያመጣ የሚችል አዲስ አሠራር በመንደፍ ወደ ሥራ የገባ ሲሆን ከዚህም ባሻገር ለሀገራችን ወጣቶች መጠነ ሠፊ የሆነ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል።

የሥራው ዓይነት፦ በተለያዩ የትምህርት ደረጃ ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን በግልም ሆነ በቡድን ማሰልጠን
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፦ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያለው ወይም ያላት እንዲሁም በዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ዉስጥ አንደኛ ዓመትና ከዛ በላይ በመሆን ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ የምትገኙ
የሥራ ጊዜ፦ የትርፍ ጊዜ ሥራ
ወርሀዊ ገቢ፦ከ30,000 ብር በላይ
የሥራ ቦታ፦አዲስ አበባ

             # ለመመዝገብ
ከታች በተቀመጠዉ ኦላይን የመመዝገቢያ ሊንክ መሠረት አስፈላጊ መረጃዎችን መሙላት
የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 300 በሞባይል ባንኪንግ/በቀጥታ በባንክ ገቢ በማድረግ የሞባይል ባንኪንግ ስክሪን ሹት/የባንክ ደረሰኝ ፎቶ የባንክ ደረሰኝ ማስገቢያ የሚለው አማራጭ ላይ ማስገባት እንዲሁም የመታወቂያ ፎቶ በመታወቂያ ማስገቢያ አማራጭ ላይ ማስገባትና መላክ ይኖርባችኋል
የመመዝገቢያ ኦላይን ሊንክ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScIajdvcZq5586DoKgFdEidDJkNhnu2_L4Pt1bAAEzq4KbeuQ/viewform?usp=sf_link
የባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000446708124
የሂሳብ ቁጥሩ ስያሜ
FNB.NET.BUS.GROUP (ABEL ABEBE T.)
በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝ ዘወትር ከሰኞ-ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሠዓት ቤተል አደባባይ ኢስታንቡል ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 505 በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ለመጀመሪያ ዙር የምንፈልገው 84 ሰዎችን ብቻ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ፦በ0907671956 ላይ ይደዉሉ ወይም ለዚህ ማስታወቂያ አዲስ የተከፈተዉ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ እንዲሁም በተከታታይ የሚለቀቁ መረጃዎችን ይከታተሉ።
የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/CleverMindChannel

# ሥራውን ለመጀመር አስፈላጊ መስፈርቶች
በድርጅቱ የሚሰጠዉን የአጭር ጊዜ ተከታታይ ትምህርት በብቃት በማጠናቀቅ ሠርተፍኬት መውሰድ
ከሥራው ጎንለጎን ቢያንስ በአንድ የመንግስት ት/ቤት ውስጥ በበጎ ፍቃደኝነት በነፃ ለማገልገል ፍቃደኛ መሆን
በድርጅቱ የሚሰጠውን የትምህርት ወጪ እንደ አስፈላጊነቱ መሸፈን (ብር 2,990)
ድርጅቱ በሚያስቀምጠው መመሪያ መሠረት የምዝገባ ሂደትን ማጠናቀቅ
2.5K views21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 00:20:52
Best #Accounting Jobs of the week for #Junior and #Senior Professionals on typicalethiopian.com

Click on the Job you are interested to apply before the applications are closed:-

Hijra Bank Vacancy Announcement (7 Positions)


Berhan International Bank S.C Vacancy Announcement (4 Positions)


National Transport plc Vacancy Announcement (6 Positions)


Yegna Microfinance Institution S.C Vacancy Announcement (10 positions)


Eshete Micro Finance Institution (3 positions)


Hilton Addis Ababa Vacancy Announcement (1 position)



More Accounting Vaccancies on https://t.me/ethiopianaccountingjobs

Visit our website - typicalethiopian.com
2.8K views21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:10:20
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
1.9K viewsedited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:06:51
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
2.0K viewsedited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:59:43 ኣላርም   ክፍት የስራ  ማስታወቂያ

               ቀን እስከ 30/08/2015

   NGO በማንኛውም

የት/ደረጃ ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፦0 አመት
ደሞዝ :-9500 - 28,000
ዖታ፦ሴ/ወ
       ብዛት:-30


    ሽያጭ ድርጅት ላይ

የት ደረጃ ፦10+
የስራ ልምድ ፦0 /ልምድ
ደሞዝ፦7500+
ፆታ፦ሴ/ወ
ብዛት:-100


    መምህር  በማንኛውም

የት/ደረጃ ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፦0_2
ደሞዝ ፦7500
ዖታ፦ ሴ/ወ
     ብዛት:-17

     ሹፌር ሕ1/ደ-1-2-/ኣውቶ

የት/ደረጃ ፦10+
የስራ  ልምድ ፦0 _3
ደሞዝ ፦9000_14000
ዖታ፦ወ
     ብዛት:-40


  ዉሀ ሽያጭ

የት/ደረጃ፦10/12/ዲፕ
የስራ  ልምድ ፦0አመት
ደሞዝ፦7500+
ፆታ፦ሴ/ወ
ብዛት:-65

     አካውንቲንግ

የት/ደረጃ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፦0 አመት
ደሞዝ ፦8000
ዖታ፦ሴ/ወ
    ብዛት:-25

   ስልክ ኦፕሬተር

የት/ደረጃ ፦10/12/ዲፕ
የስራ  ልምድ፦0 አመት
ደሞዝ ፦5500+ኮሚ
ዖታ፦ሴ/ወ
    ብዛት:-12

    ጉዳይ አስፋፃሚ

የት /ደረጃ ፦10/12/ዲፕ
የስራ ልምድ ፦0አመት
ደሞዝ ፦6500+ትራ
ፆታ፦ወ/ሴ
    ብዛት:-23


      ፀሀፊ ለ NGO

የት/ደረጃ ፦12/ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፦0_1
ደሞዝ፦5000_8000
ፆታ፦ሴ
ብዛት:-9

      ነርስ

የት /ደረጃ ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፦0 አመት
ደሞዝ ፦8000
ፆታ፦ ሴ/ወ
ብዛት:-20

   HO

የት ደረጃ ፦ዲግሪ/ዲፕ
የስራ ልምድ ፦ 0 _1አመት
ደሞዝ ፦7000_11000
ፆታ፦ሴ/ወ
ብዛት:-35

     ባንክ ቤት ፅዳት ተላላኪ

የት /ደረጃ ፦ 10+
የስራ ልምድ ፦0
ደሞዝ ፦በስምምነት
ፆታ፦ሴ
ብዛት:-40

     ድራጊስት

የት/ደረጃ፦ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፦0
ደሞዝ ፦9000
ፆታ፦ሴ/ወ
ብዛት:-7

       ጥበቃ

የት ደረጃ ፦10/12
የስራ  ልምድ ፦በ0/ልምድ
ደሞዝ ፦ማራኪ
ፆታ፦ ወ
ብዛት:-36

      ወይተር

የት /ደረጃ ፦10/12
የስራ  ልምድ ፦0
ደሞዝ ፦በስምምነት
ፆታ፦ሴ/ወ
ብዛት:-12

   ሁለገብ

የት/ደረጃ10/12/ዲፕ
የስራ ልምድ፦0
ደሞዝ ፦5500
ፆታ፦ሴ/ወ
ብዛት:-8

    ሆስተስ

የት /ደረጃ፦12/ዲፕ
የስራ ልምድ ፦0አመት
ደሞዝ ፦7000+
ፆታ፦ሴ
ብዛት:-10

አድራሻ፦22 ጎላጉል ወደ ቦሌ ሚወስደው መንገድ

ባማ ሲቲ ሞል  3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 304

     ስልክ :- 09 74 73 73 12/ 09 91 02 91 91
1.8K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:00:54
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
2.9K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:00:11
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
2.7K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:47:44 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
                                   
            14 |08 |2015ዓ.ም -  19|08 |2015ዓ.ም
#ሴልስ
     ት/ት   10/12/ዲግሪ /ዲኘሎማ
     ፆታ  ወ/ሴ
     የስራ ልምድ  0-አመት
     ብዛት 40
     ደሞዝ  9000+  ትራንስፖርት 150
     የስራ ቦታ አ/አ

#ሹፌር ሕዝብ 1
       ብዛት 10
       ደሞዝ   በስምምነት
      የስራ ቦታ   ቦሌ ቡልቡላ
  ሰፈራቹ ቦሌ ቡልቡላ ቅርብ የሆነ

#office Secretary
      ፃታ ወ/ሴ
      ት/ት Diplom/Degree
      ልምድ  0_ 5 year
     ደሞዝ -በስምምነት

   #አስተዳደር ሰራተኛ
   ት/ት degree
   የስራ ልምድ  3 አመት
   ብዛት  1
   ደሞዝ   በስምምነት
   የስራ ቦታ አ/አ

#ሚድዋይፈሪ
     ት/ት  Diploma    
     ብዛት 5
     ፃታ ሴት
#ነርስ
     ፆታ ወንድ /ሴት
     ብዛት   5
     የስራ ልምድ   0-3 year
     ደሞዝ  በስምምነት
#Senior Accountant
   ት/ት degree
   የስራ ልምድ  4 አመት
   ብዛት  2
   ደሞዝ   በስምምነት
   የስራ ቦታ አ/አ
#HR senior
     ት/ት   በሰው ሀብት ማኔጅመንት
               በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
     የስራ ልምድ  5 አመት 
     ብዛት  4
     ደሞዝ በስምምነት
     የስራ ቦታ   አ/አ
#senior  መካኒክ
      ት/ት  ከታወቀ ዮኒቨርሲቲ የተመረቁ
              ዲግሪ /ዲኘሎማ
      የስራ ልምድ   ዲኘሎማ 4 አመት
                         ዲግሪ  2 አመት
      ደሞዝ  በስምምነት
      ብዛት 1
      የስራ  ቦታ  አ/አ 

#ACCOUNTING
የት /ት Diploma /degree
ደመዝ  በስምምነት
የስራቦታ   አ/አ
ፆታ ወ/ሴ
      
#Cashier
    Diploma 1-0 year  experiance
    salary offer 4000-6500ETB

#ሽያጭ አስተዳደር
marketing የተመረቁ
ፃታ  ወንድ/ሴት
የስራ ልምድ 8 አመት

#አስተናጋጅ
     ፃታ  ወ/ሴ
     ሠርቶ የሚያውቅ
    ደሞዝ   በስምምነት

#Mechanical engineer
0 year exeperiance 
ብዛት 20
ፆታ ወንድ /ሴት
#መኪና ሴልስ
ፃታ ሴ
ደሞዝ  9,000+ETB
የስራ  ልምድ ከ0-2አመት

#Production Manager
BSC in Chemical engineering 2 Year Experiance on factory supervision  Salary Offer 10,000-12,000ETB

#Senior Accountant
BA Degree senior level experiance salary offer 20,000-30,000ETB

#Finance manager
BA/MBA  senior level experiance Salary offer 15,000-25,000ETB

#hotel management
Deploma  0አመት የስራ ልምድ
ፃታ ወ/ሴ ደሞዝ በስምምነት

#any degree ለማስታወቂያ
ብዛት 10
ፆታ -ሴት   ቀልጣፋ እና ንቁ የሆኑ
ደሞዝ 17,000 ETB

#Doctor /Ho/አዋላጅ ነርስ
ፆታ ወንድ /ሴት   :- ብዛት 20
0-10 year experiance
salary offer 30,000-50,000ETB

#Tourism Management(Female)
BA Degree 0 _2year Experience salary offer Attractive

#Pharmacist
Bsc 4 -0 year experiance salay offer 8,000-15,000ETB

#Civil Engineering
BSC 0-3 Year Experiance Salary 12000+

#Mechanical Engineering
BSC 0-5 Year Experiance Salary 10000+

#Agricultural Engineering
BSC 0-3 Year Experiance Salary Offer 9,000-12,000ETB

#software Engineering
BSC 0-5 Year Experiance Salary Offer 10,000-16,000ETB

#Software Sales
Any Degree 0 year experiance salary offer 5000-70000ETB

#Any Degree Sales
Any Degree/Diploma 6 month Salary offer 5000-7000ETB

#Sales Supervisor
Any Degree 2 year Salary offer 4000-7500ETB

#realstet sales
Degree OR Diploma  marketing,businesses administration , management
ፃታ ወ/ሴ     :-3 አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ በስምምነት

#senior Pharmacist
ፆታ ወ/ሴ
diploma /Degree
0 አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ በስምምነት

#ሞተረኛ
የስራ ልምድ 0 -5አመት የስራ ልምድ ደሞዝ 4000-6000

#senior marketing
sales supervser for realstet
BA degree in marketing management,  economic,  5 Year Experiance Salary Offer Attractive
Gender female /male 

#Hosts
የስራ ቦታ አ.አ
ብዛት  30
12 ወይም 10ን  diploma, degree 
ደመወዝ 18,000ብር

#sales supervisor
ፃታ ወ/ሴ
የስራ ልምድ  0-1 አመት
ደሞዝ    6610 ETB

#water engineering ,civil engineer ,mechanical engineer ,chemicals engineer ,accounting
BA degree /deploma
0-10Year
ፃታ ወ/ሴ
ደሞዝ በስምምነት
#ኘሮጀክት መሀንዲስ,ሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት  degree  ያለው ያላት
ፃታ ወንድ/ ሴት
ብዛት  10
8 አመት የስራ ልምድ  ደሞዝ በስምምነት
#ኦፊስ መሀንዲስ
   ዲግሪ/ዲኘሎማ ፆታ ወ/ሴ
  የስራ  ልምድ 5 አመት
  ደሞዝ    በስምምነት

#IT support technician
level 4 or degree who have experiance salary offer attractive

#መምህር መዋለሕፃናትላይ
ት/ት  diploma /degree
ፃታ ሴት/ወንድ
ብዛት  10
ደሞዝ  በስምምነት

#ኤሌክትሪሻን, መካኒካል ኢንጂነር
ዲኘሎማ ያለው / ያላት
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ልምድ 6 አመት ደሞዝ በስምምነት
ለበለጠ መረጃ
  ስልክ  09 68 11 16 68
                           09 96 40 40 66
                           0996 40 40 67
  ልዩነታችን በታማኝነት    
          ማገልገላችን
  አድራሻ   ቦሌ መዳንያለም ከፍ ብሎ ኦሮሚያ ህንፃ 3 ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301ማስታወሻ-አመልካቾች ያላችሁን ማስረጃ ይዛችሁ በአካል በመጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
3.1K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ