Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Jobs Vacancy™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojobs2000 — Ethio Jobs Vacancy™
የሰርጥ አድራሻ: @ethiojobs2000
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 215.29K
የሰርጥ መግለጫ

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/ UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/ h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-03 17:59:57
Embassy of United States of America Vacancy Announcement

Position: Voucher Examiner

Qualification: Completion of commercial college (Diploma) in finance, #accounting, or management is required.

Minimum Years of Experience: 2 years

Salary: USD $11,281

Location: Addis Ababa

Deadline: May 10, 2023

Click here to Read Details & Apply :- https://bit.ly/447YnFP

More Accounting Vaccancies on https://t.me/ethiopianaccountingjobs
3.5K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 16:13:20
#የ2024 ዲቪ ሎተሪ እድለኞች ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ ይፋ እንደሚደረጉ አሜሪካ አስታወቀች

የዲቪ 2024 ማመልከቻ የሞሉ ዜጎች መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን ከፊታችን ቅዳሜ ሚያዚያ 28/2015 ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ አሜሪካ አስታውቃለች።

በዚህም መሰረት፤ አመልካቾች በዲቪ ሎተሪ ድረገጽ ላይ በመግባት ያመለከቱበትን ልዩ ቁጥር ወይም ኮድ በማስገባት አሸናፊ መሆናቸውንና አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ይችላሉ ተብሏል።

ኤምባሲው አክሎም፤ የዲቪ ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው የምንደውለው በሚል የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ ያሳሰበ ሲሆን፤ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስለመመረጣቸውና አለመረጣቸው አመልካቾች በድቪ ሎተሪ ድረገጽ ow.ly/9E7A50O7plm ላይ በመግባት፤ በራሳቸው እጃቸው ላይ ባለው ሚስጢራዊ ቁጥር ማረጋገጥ ብቸኛው መንገድ እንደሆነም አመላክቷል።

በተጨማሪም የ2023 ድቪ ሎተሪ አሸናፊዎች፤ እስከ ቀጣዩ መስከረም 2016 ድረስ ብቻ እንደሚስተናገዱ ኢምባሲው አስታውቋል።

አሜሪካ በዓለም ላይ በየዓመቱ 50 ሺሕ ሰዎችን በ”ዳይቨርሲቲ ቪዛ“ ወይም ድቪ ሎተሪ አማካኝነት ወደ አገሯ የምታስገባ ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ የአፍሪካ፣ እስያ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ ዜጎች ይገኙበታል።

#Join and Share
◄◃ ◌ @Ethiojobs2000  ◌ ▹►
◄◃ ◌ @Ethiojobs2000  ◌ ▹►
◄◃ ◌ @Ethiojobs2000  ◌ ▹►
4.4K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 13:23:40
5.1K views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 11:42:39
Samsung  Galaxy  note  3
አዲስ  አንደታሸገ 
32  gb
3 gb ram
ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me
0909255008
0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን  ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ ቤተሰብ ይውኑ
https://t.me/used_phone_ethiopian
5.6K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 01:44:12
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
5.9K views22:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 01:25:50
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ
Tellegram Channel
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Facebook Page
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
Facebook Group
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
2.0K views22:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:22:16 አስቸኳይ ክፍት የስራ h25/08/2015ዓ.ም .

   #አካውንቲንግ
   ት/ት degree
   የስራ ልምድ  2 አመት
   ብዛት  5
   ደሞዝ   በስምምነት
   የስራ ቦታ አ/አ
#secretary
      ፆታ ሴ
     የስራ ቦታ  አ.አ
     ደሞዝ  በስምምነት
    ብዛት 10

#ሴልስ
      ፆታ ወ/ሴ
     የስራ ቦታ አ.አ
     ደሞዝ  በስምምነት
    ብዛት 10

#ነርስ
     ፆታ ወንድ /ሴት
     ብዛት   5
     የስራ ልምድ   0-3 year
     ደሞዝ  በስምምነት

#IT  SOFTWARE ENGINEER
      ት/ት  ማስተርስ
      የስራ ልምድ  2      
      ደሞዝ  በስምምነት
      ብዛት 1
      የስራ  ቦታ  አ/አ 
#ሞተረኛ
     ፆታ  ወንድ
     ብዛት   5
     የስራ ልምድ   2 year
     ደሞዝ  7000
#ኮምፒውተር ሳይመንስ
      ት/ት  ዲግሪ
      ፃታ ወ/ሴ      
      ደሞዝ  በስምምነት
      ብዛት 4
      የስራ  ቦታ  አ/አ 
#ፉርማሲስት
   ት/ት degree/diploma
   የስራ ልምድ  3 አመት
   ብዛት  5
   ደሞዝ   በስምምነት
   የስራ ቦታ አ/አ
#finance head
   ት/ት degree
   የስራ ልምድ  5-8 አመት
   ብዛት  5
   ደሞዝ   በስምምነት
   የስራ ቦታ አ/አ
#Biologist
      ት/ት  ዲግሪ   English መናገር የሚችሉ
      የስራ ልምድ  2      
      ደሞዝ  በስምምነት
      ብዛት 3
      የስራ  ቦታ  አ/አ 
    የስራ ቦታ :- አ.አ
   
#project ACCOUNTING
የት /ት Diploma /degree
የስራ ልምድ   2-5 አመት
ደመዝ   በስምምነት
የስራቦታ   borena, yabelo
#Laboratory
     ት/ት   material engineer geology
     የስራ ልምድ  5 አመት 
     ብዛት  5
     ደሞዝ በስምምነት
     የስራ ቦታ   borena , yabelo
#ማሽን  ኦኘሬተር
      ፃታ ወ
      ት/ት 10/12 Diplom
      ልምድ  6ወር-1 አመት
     ደሞዝ -በስምምነት
      የስራ ቦታ :- አ.አ
#senior surveyor and junior surviver
      የስራ ልምድ 5-8 Year
       በሙያው የተመረቁ
       ብዛት 5
       ደሞዝ   በስምምነት
       የስራ ቦታ:- borena, yabelo
#chief መካኒክ
      ት/ት  ዲኘሎማ
      የስራ ልምድ  5+      
      ደሞዝ  በስምምነት
      ብዛት 3
     ደሞዝ  በስምምነት
#ሹፌር  አውቶ  ሕዝብ 1
       ብዛት 10
       ደሞዝ   በስምምነት
      የስራ ቦታ   ቦሌ ቡልቡላ
      ሰፈራቹ ቦሌ ቡልቡላ ቅርብ የሆነ
#office engineer  
      ፃታ ወ/ሴ
      ት/ት Degree
      ልምድ  5 year
     የስራ ቦታ - አ/አ
#Cashier
    ት/ት Diploma
    የስራ ልምድ  2-4 አመት
    ደሞዝ  በስምምነት
    ብዛት  5

#office Secretary
      ፃታ ወ/ሴ
      ት/ት Diplom/Degree
      ልምድ  0_ 5 year
     ደሞዝ -በስምምነት
#project manager
     ት/ት  degree /Masters
     የስራ ልምድ  2 አመት 
     ብዛት  5
     ደሞዝ በስምምነት
     የስራ ቦታ   አ/አ

   #Human resources
   ት/ት degree
   የስራ ልምድ  4-6 አመት
   ብዛት  5
   ደሞዝ   በስምምነት
   የስራ ቦታ አ/አ
#ሚድዋይፈሪ
     ት/ት  Diploma    
     ብዛት 5
     ፃታ ሴት

#senior  መካኒክ
      ት/ት  ዲግሪ /ዲኘሎማ
      የስራ ልምድ  5+      
      ደሞዝ  በስምምነት
      ብዛት 1
      የስራ  ቦታ  አ/አ 
#ሴልስ
     ት/ት   10/12/ዲግሪ /ዲኘሎማ
     ፆታ  ወ/ሴ
     የስራ ልምድ  0-አመት
     ብዛት 40
     ደሞዝ  9000+  ትራንስፖርት 150
     የስራ ቦታ አ/አ
#አስተናጋጅ
     ፃታ  ወ/ሴ
     ሠርቶ የሚያውቅ
    ደሞዝ   በስምምነት
#Mechanical engineer
0 year exeperiance 
ብዛት 20
ፆታ ወንድ /ሴት

#መኪና ሴልስ
ፃታ ሴ
ደሞዝ  9,000+ETB
የስራ  ልምድ ከ0-2አመት

#Production Manager
BSC in Chemical engineering 2 Year Experiance on factory supervision  Salary Offer 10,000-12,000ETB

#hotel management
Deploma  0አመት የስራ ልምድ
ፃታ ወ/ሴ ደሞዝ በስምምነት
#any degree ለማስታወቂያ
ብዛት 10
ፆታ -ሴት   ቀልጣፋ እና ንቁ የሆኑ
ደሞዝ 17,000 ETB
#Doctor /Ho/አዋላጅ ነርስ
ፆታ ወንድ /ሴት   :- ብዛት 20
0-10 year experiance
salary offer 30,000-50,000ETB
#Tourism Management(Female)
BA Degree 0 _2year Experience salary offer Attractive
#Agricultural Engineering
BSC 0-3 Year Experiance Salary Offer 9,000-12,000ETB
#software Engineering
BSC 0-5 Year Experiance Salary Offer 10,000-16,000ETB

#realstet sales
Degree OR Diploma  marketing,businesses administration , management
ፃታ ወ/ሴ     :-3 አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ በስምምነት

#senior marketing
sales supervser for realstet
BA degree in marketing management,  economic,  5 Year Experiance Salary Offer Attractive
Gender female /male 
#Hosts
የስራ ቦታ አ.አ
ብዛት  30
12 ወይም 10ን  diploma, degree 
ደመወዝ 18,000ብር
#sales supervisor
ፃታ ወ/ሴ
የስራ ልምድ  0-1 አመት
ደሞዝ    6610 ETB

#ኘሮጀክት መሀንዲስ, በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት  degree  ያለው ያላት
ፃታ ወንድ/ ሴት
ብዛት  10
የስራ ልምድ  5-8 አመት
ደሞዝ :- በስምምነት
ለበለጠ መረጃ
  ስልክ  09 68 11 16 68
                           09 96 40 40 66
                           0996 40 40 67
  ልዩነታችን በታማኝነት    
          ማገልገላችን
  አድራሻ   ቦሌ መዳንያለም ከፍ ብሎ ኦሮሚያ ህንፃ 3 ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301ማስታወሻ-አመልካቾች ያላችሁን ማስረጃ ይዛችሁ በአካል በመጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
5.6K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 20:03:41
Best NGO and Bank Jobs for #Junior and #Senior Accounting Professionals on typicalethiopian.com

Click on the Job you are interested to apply before the applications are closed:-

Embassy of United States of America Vacancy Announcement


Cooperative Bank of Oromia Vacancy Announcement


Light for the World Vacancy Announcement


Dashen Bank Vacancy Announcement


International Committee of the Red Cross Vacancy Announcement


Nib International Bank Vacancy Announcement



More Accounting Vaccancies on https://t.me/ethiopianaccountingjobs

Visit our website - typicalethiopian.com
5.6K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 13:52:10
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ
Tellegram Channel
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Facebook Page
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
Facebook Group
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
7.8K viewsedited  10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 10:52:35
የቅጥር ማስታወቂያ

ጋሞ ልማት ማህበር በዳራማሎ፣ ቁጫ፣ ዲታ እና ቆጎታ ቅርንጫፎች የህብረተሰብ ንቅናቄና ሀብት አሰባሰብ ኦፍሰር በመቀጠር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ፡ የህብረተሰብ ንቅናቄና ሀብት አሰባሰብ ኦፍሰር

ብዛት፡4

የሥራ ቦታ፡ በጋልማ ዳራማሎ፣ ቁጫ፣ ዲታ እና ቆጎታ ቅርንጫፎች

ዕድሜ፣ ከ45 በታች

ደመወዝ፡ በጋልማ የደመወዝ ስኬል መሠረት

ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
6.4K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ