2021-02-16 22:48:25
ሆራይዘን ጀነራል ቢዝነስ
10/06/2013
"አዲስ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
የስራ መደብ #የዉስጥ_ኦዲት_አገልግሎት_ባለሙያ
'አጭር የስራ መግለጫ' በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ በባንኪንግ በኢንሹራንስ በማንኛውም ኦዲቲንግ የትምህርት አይነቶች ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ማስተርስ/ፒኤችዲ
'የስራ ልምድ' 3-7 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 8,651 ብር
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 12
የስራ መደብ
#ትሬይኒንግ_ኮርዲኔተር
'አጭር የስራ መግለጫ' በኮምፒውተር ሳይንስ በአይሲቲ በአይኤስ በአይቲ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 0 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' አጥጋቢ
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 9
የስራ መደብ
#ጁኒየር_አካውንታንት
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም የጋዜጠኝነት ትምህርት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/የተመረቀች
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 0 አመት እና ከዛ በላይ
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' በድርጅቱ ስኬል መሠረት
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 6
የስራ መደብ
#ሴልስ_ለኤርፖርት
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት
'የስራ ልምድ' 0 አመት እና ከዛ በላይ
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' በስምምነት
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 9
የስራ መደብ
#ሴልስ
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሠርተፊኬት
'የስራ ልምድ' 0 አመት እና ከዛ በላይ
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' በስምምነት
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 15
የስራ መደብ
#ጉዳይ_አስፈፃሚ
'የት/ደረጃ' ቀልጣፋ እና ተነሳሽነት ያለው/ያላት
'የስራ ልምድ' 0 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 4,000 ብር +
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 9
የስራ መደብ
#ሴክሬተሪ
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሠርተፍኬት
'የስራ ልምድ' 0 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 3,333 ብር + አበል 600ብር
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 8
የስራ መደብ
#ሹፌር_ለ_NGO
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም
'የት/ደረጃ' 10 እና 12 ያጠናቀቀ
'የስራ ልምድ' 0 - 5 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' አጥጋቢ
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 6
የስራ መደብ
#እስቶር_ኪፐር
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም
'የት/ደረጃ' 10 እና 12 ያጠናቀቀ/ች
'የስራ ልምድ' 0 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 3,500 ብር +
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 8
የስራ መደብ
#ሞተረኛ_ጉዳይ_አስፈፃሚ
'አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛውም
'የት/ደረጃ' 10 እና 12 ያጠናቀቀ/ች
'የስራ ልምድ' 0 አመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' በስምምነት
'የስራ ቦታ' አዲስ አበባ
'የተፈለገው ብዛት' 12
አድራሻ ፡ መሀል መገናኛ #መተባበር_ህንፃ_6ተኛ_ፎቅ
ቢሮ_ቁጥር_603A
Telegram # @horizongeneralbusiness
ስልክ ቁጥር : 0972505223
4.7K viewsMiku, 19:48