Get Mystery Box with random crypto!

በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ቀን 9/06/2013 #እንግሊዝኛ መምህ | Ethiojobboard

በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
ቀን 9/06/2013
#እንግሊዝኛ መምህር
የት/ደረጃ ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ ዐ-2
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ በስምምነት
#ግራፊክስ_ዲዛይን
የት/ደረጃ በሙያው የተማረ
የስራ ልምድ ያለው/ት
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ በስምምነት
#ሳፍትሬር ኢንጂነሪንግ
የት/ደረጃ ፡ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ፡ወ/ሴ
ደሞዝ፡ እ.በ.ጥ
#ካሸር" አስቸኳይ "
የት/ደረጃ 10
የስራ ልምድ ዐአመት
ፆታ ሴት
ደሞዝ 2000 ብዛት 10
# እንባሲ ላይ ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ ፡ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡0አመት
ፕሮቶኮል መጠበቅ የምትችል፣በእንግሊዝኛ መግባባት የምትችል
ፆታ፡ሴ
ደምዝ፡ 14,650
የመመዝገቢያ ቀን ማብቂያ የካቲት30 ወይንም Mar09
#ለድርጅት ስልክ ኦፕሬተር
የት/ደረጃ ፡ኤኒ ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ፡ ሴ
ደሞዝ ፡8000
የመመዝገቢያ ቀን ማብቂያ የካቲት 18 ወይንም Fbe 25 መሆኑን እየገለፅን ከስር በተጠቀሰው አድራሻ መሠረት መታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
#ፀሀፊ
የት/ደረጃ፡ዲፕሎም
የስራ ልምድ፡1-2
ፆታ፡ ሴ
ደሞዝ፡ 4000-5000
#ፅዳት እና ተላላኪ
የት/ደረጃ ፡ 10
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ፡ ሴ
ደሞዝ፡ 2000መነሻ
#ሴልስ
የት/ደረጃ ፡ 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ ፡0አመት
ፆታ፡ ሴ
ደሞዝ ፡ 2500 +ኮሚሽን
#መስተንግዶ
የት/ደረጃ ፡10
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ፡ወ/ሴ
ደሞዝ ፡1500+ሰርቪስ ቻርጅ
ብዛት፡ 20
#ባርማን
የት/ደረጃ ፡10
የስራ ልምድ ፡ 0-1
ፆታ፡ ወ
ደሞዝ ፡በስምምነት
ብዛት፡ 10
#ባርቴደር
የት/ደረጃ፡ 10
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ፡ወ
ደሞዝ፡ እ.በ.ጥ
ብዛት፡ 15
#ገስታውስ ላይ ማናጀር
የት/ደረጃ ፡ በሆቴል ና ቱሪዝም የተመረቀ
የስራ ልምድ ፡ 1-2አመት
ፆታ፡ ወንድ
ደሞዝ ፡ እ.በ.ጥ
#ገስታውስ ላይ ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ ፡ 12
የስራ ልምድ፡ 0-2አመት
ፆታ፡ሴት
ደሞዝ ፡3000 መነሻ
#ቪዲዮ ማን እና ቪዲዮ ኤዲተር
የት/ደረጃ፡በዘርፋ የተመረቀ ወይ የሰራ
የስራ ልምድ፡ 0-ከዚያ በላይ
ፆታ፡ወንድ
ደሞዝ፡አርኪ
#ትኬተር
የት/ደረጃ ፡ ከ10
የስራ ልምድ፡ 0አመት
ፆታ፡ ሴ
ደሞዝ ፡1700
#ስልክ በኦፕሬተር ናእንግዳ ተቀባይ
የት/ደረጃ ፡10ናከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡ 0አመት
ፆታ፡ሴ
ደሞዝ ፡መነሻ 2500
#ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ ፡ ዲፕሎም
የስራ ልምድ ፡0አመት
ፆታ፡ ሴ
ደሞዝ፡ 3000
# ጋርድ
የት/ደረጃ፡10ክፍል
የስራ ልምድ ፡0-1አመት
ፆታ፡ወንድ
ደሞዝ፡ መነሻ3000
#ሹፌርደረቅ1 መንጃ ፈቃድ
የት/ደረጃ: 10+
ፆታ : ወንድ
ደሞዝ : እበጥ
የስራ ልምድ : 2 አመት
# መስተንግዶ
የት/ደረጃ 10
የስራ ልምድ ዐ አመት
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ 1500+የሰርቪስ ቻርጅ
# የህትመት ቤት ስራ
የት/ደረጃ ለሙያዉ ቡቁ
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ልምድ ያላችሁ
ደሞዝ በስምምነት
# ግራፊክስ ዲዛይነር
የት/ደረጃ በሙያው የተማረ
የስራ ልምድ እና ከዚያ በላይ
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ እበጥ
(ለትልቅ መስሪያቤት )
# ቀጣሪዎች
የት/ደረጃ 10+
የስራ ልምድ ዐአመት
ፆታ ወንድ
ደሞዝ ፡ 4200
#ሁለገብ_ሠራተኛ
የት/ደረጃ 10+
ልምድ ዐ እና ከዚያ በላይ
ፆታ ወንድ
ደሞዝ 4000
የትራንስፖርት በድርጅቱ
#ሽያጭ_ሰራተኛ
የት/ደረጃ 10+
ልምድ ዐ እና ከዚያ በላይ
ፆታ ሴት
ደምዝ 4000
እድሜ ከ21-29
#ማርኬተር
የት/ደረጃ በማርኬቲንግ እና ተዛማች
ልምድ 2 አመት
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ በስምምነት
#ድራጊስት
የት/ደረጃ ዲግሪ
የስራ ልምድ 1_ከዚያ በላይ
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ 7000
#ነርስ_ለ_ሆስፒታል
የት/ደረጃ :ዲግሪ
የስራ ልምድ :1-ከዚያ በዐኀ ዐዐ ላይ
ፆታ :ሴት
ደሞዝ :በስምምነት
#ጋዜጠኛ
የት/ደረጃ ዲግሪ
የስራ ልምድ
ፆታ ወ/ሴ
ደሞዝ ፡እበጥ
#አርክቴክቸር
የት/ደረጃ፡ በዲግሪ በአርክቴክት
የስራ ልምድ ፡ 0-1
ፆታ፡ወ/ሴ
ደሞዝ፡በ.ጥ
#ግራፊክስ_ዲዛይን
የት/ደረጃ፡ በዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0-1
ፆታ፡ወ/ሴ
ደሞዝ፡ በስምምነት
#ሰአሊ
የት/ደረጃ፡ 10
የስራ ልምድ ፡ 1አመት
ፆታ፡ ወ
ደሞዝ፡ እ.በ.ጥ
#ፀሀፊ
የት/ደረጃ፡ በሴክሬተሪነት የተመረቀች
የስራ ልምድ ፡ 1ና ከዚያ በላይ
ፆታ፡ሴ
ደሞዝ፡ በስምምነት
#የልብስ ዲዛይነር
የት/ደረጃ፡በዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ፡ ወ/ሴ
ደሞዝ፡ እ.በ.ጥ
ለበለጠ መረጃ
ስልክ
0969694500
0941755855
አድራሻ
''ካዛንቺስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ከፍ ብሎ 6ኪሎ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት መላ ህንፃ ፎቅ4ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 409"