Horizon General Business 11/06/2013 "አዲስ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" የስራ መደብ #ሹፌር አጭር የስራ መግለጫ ደረጃ 3 ወይም ደረቅ 1 የት/ደረጃ 10ኛ ክፍል እና በላይ የስራ ልምድ 5 አመት ፆታ ወንድ ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 12 የስራ መደብ #አካውንታንት አጭር የስራ መግለጫ በአካውንቲንግ በፋይናንስ እና አካውንቲንግ የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0-2 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ አጥጋቢ የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 5 የስራ መደብ #ሴክረተሪ አጭር የስራ መግለጫ በአካውንቲንግ በፋይናንስ እና አካውንቲንግ በማኔጅመንት የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0-2 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 4 የስራ መደብ #ብራንድ_ኦፊሰር አጭር የስራ መግለጫ በማኔጅመንት በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0-2 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ በስምምነት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 8 የስራ መደብ #የዉስጥ_ኦዲት_አገልግሎት_ባለሙያ አጭር የስራ መግለጫ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ በባንኪንግ በኢንሹራንስ በማንኛውም ኦዲቲንግ የትምህርት አይነቶች ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የት/ደረጃ ዲግሪ/ማስተርስ/ፒኤችዲ የስራ ልምድ 3-7 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ 8,651 ብር የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 12 የስራ መደብ #ትሬይኒንግ_ኮርዲኔተር አጭር የስራ መግለጫ በኮምፒውተር ሳይንስ በአይሲቲ በአይኤስ በአይቲ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ አጥጋቢ የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 9 የስራ መደብ #ጁኒየር_አካውንታንት አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የጋዜጠኝነት ትምህርት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/የተመረቀች የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0 አመት እና ከዛ በላይ ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 6 የስራ መደብ #ሴልስ_ለኤርፖርት አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት የስራ ልምድ 0 አመት እና ከዛ በላይ ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ በስምምነት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 9 የስራ መደብ #ሴልስ አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሠርተፊኬት የስራ ልምድ 0 አመት እና ከዛ በላይ ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ በስምምነት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 15 የስራ መደብ #ጉዳይ_አስፈፃሚ የት/ደረጃ ቀልጣፋ እና ተነሳሽነት ያለው/ያላት የስራ ልምድ 0 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ 4,000 ብር + የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 9 የስራ መደብ #ሴክሬተሪ አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ሠርተፍኬት የስራ ልምድ 0 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ 3,333 ብር + አበል 600ብር የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 8 የስራ መደብ #ሹፌር_ለ_NGO አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የት/ደረጃ 10 እና 12 ያጠናቀቀ የስራ ልምድ 0 - 5 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ አጥጋቢ የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 6 የስራ መደብ #እስቶር_ኪፐር አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የት/ደረጃ 10 እና 12 ያጠናቀቀ/ች የስራ ልምድ 0 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ 3,500 ብር + የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 8 የስራ መደብ #ሞተረኛ_ጉዳይ_አስፈፃሚ አጭር የስራ መግለጫ በማንኛውም የት/ደረጃ 10 እና 12 ያጠናቀቀ/ች የስራ ልምድ 0 አመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ በስምምነት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የተፈለገው ብዛት 12 አድራሻ ፡ መሀል መገናኛ #መተባበር_ህንፃ_6ተኛ_ፎቅ ቢሮ_ቁጥር_603A Telegram # @horizongeneralbusiness ስልክ ቁጥር : 0972505223 4.3K viewsMiku, 05:36