Get Mystery Box with random crypto!

ሊንክ ጀነራል ቢዝነስ 11/06/2013 'አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ' | Ethiojobboard

ሊንክ ጀነራል ቢዝነስ
11/06/2013
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"

የስራ መደብ
#HR
'አጭር የስራ መግለጫ' በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቁና ከ6-ወር በላይ የሰራ/የሰራች
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ'4000+

የስራ መደብ
#የጨረታ_ክትትል_ሰራተኛ
10'አጭር የስራ መግለጫ' በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው በጨረታ ስራ ላይ 1-ዓመት የሰራ
'የት/ደረጃ' ዲግሪ
ፆታ' ወንድ
'ደሞዝ'5000+

የስራ መደብ #የፈርኒቸር_ቴክኒሻን
(ሁለገብ የፈርኒቸር ገጣጣሚ)
'አጭር የስራ መግለጫ' Furniture making በቴክኒሻን ሙያ ደረጃ-1 የተመረቀ coc የወሰደ 1-ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ
'የት/ደረጃ' Level-1
'ፆታ' ወንድ
'ደሞዝ' ስምምነት

የስራ መደብ #ሽያጭና_ስርጭት ዘርፍ_ስራ_አስኪያጅ
'አጭር የስራ መግለጫ' በማርኬቲንግ, በገበያ አስተዳደር, በማኔጅመንት, የተመረቀ/ች ብዛት #2
'የት/ደረጃ' ዲግሪ
'የስራ ልምድ' ለ2ኛ ዲግሪ # 6 ዓመት , ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት
'ደሞዝ' በስምምነት

'የስራ መደብ' #ሽያጭ_ማኔጀር
'አጭር የስራ መግለጫ' በማርኬቲንግ, በገበያ አስተዳደር, በማኔጅመንት, የተመረቀ/ች ብዛት #2
'የት/ደረጃ' ዲግሪ
'የስራ ልምድ' 7 ዓመት
'ደሞዝ' በስምምነት

የስራ መደብ
#ኤክስፖርት_ኦፕሬሽን_ኮምዩኒኬሽን_ኦፊሰር
'አጭር የስራ መግለጫ' በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች ብዛት #3
'የት/ደረጃ' ዲግሪ
'የስራ ልምድ' 2-ዓመት
'ፆታ' ሴ
'ደሞዝ' በስምምነት

የስራ መደብ
#ግራፊክስ_ዲዛይነር
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ በቂ እውቀት ያላት
'የት/ደረጃ' 10+
'ፆታ' ሴት
'ደሞዝ'4000

የስራ መደብ #በያጅ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቁ ወይም በቂ ልምድ ያላቸዉ ብዛት#6
'የት/ደረጃ' Level
'ፃታ' ወ/ሴ
'የስራ ልምድ' 1-ዓመት
'ደሞዝ' 3500+

የስራ መደብ #አካዉንታንት
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች ራሳቸውን ችለው መስራት የሚችሉ ከ2-ዓመት በላይ ሆቴል ላይ የሰሩ ብዛት3
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ'2-ዓመት
'ደሞዝ' 4500-6000

የስራ መደብ
#ሜካኒካል_ኢንጂነር/አዉቶ ሜካኒክ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች / Auto mechanic ላይ ልምድ ያለው/ያላት
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/Level
'የስራ ልምድ' 1-3 ዓመት
'ደሞዝ' 3000-5000

የስራ መደብ
#አውቶ ኤሌክትሪሻን
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች / Auto electrical ላይ ልምድ ያለው/ያላት
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/Level
'የስራ ልምድ' 1-3ዓመት
'ደሞዝ' 3000-5000

የስራ መደብ #ኮምፒተር_ሳይንስ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፋ የተመረቁ እና ሶፍትዌር ዲቨሎፕ ማድረግ የሚችል/የምትችል ብዛት #4
'የት/ደረጃ' ዲግሪ
'የስራ ልምድ' ከ0-1ዓመት
'ፆታ'ሴ/ወ
'ደሞዝ' 3500-5000

የስራ መደብ #ማርኬቲንግ_ማኔጅመንት
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የተመረቁ ቀልጣፋና ተናግሮ የማሳመን ችሎታ ያላት ብዛት#4
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
'የስራ ልምድ' ከ0-1 ዓመት
'ፆታ' ሴ
'ደሞዝ' 3000+

የስራ መደብ #የህትመት_ዲዛይነር
'አጭር የስራ መግለጫ'በህትመት ዲዛይን ላይ በቂ ችሎታ ያላት ሴት
ብዛት #3
'ፃታ'ሴ
'ደሞዝ' ጥሩ

የስራ መደብ #አሉሚነም_ቴክኒሻን
'አጭር የስራ መግለጫ' በአሉሚኒየም ቴክኒሻንነት ልምድ ያለው
'የስራ ልምድ' ዐ-2 ዓመት
'ፆታ' ወ
'ደሞዝ' 4500-6000

የስራ መደብ #ፋርማሲ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች / ዲግሪ ከሆነ 2-አመት/ ዲፕሎማ ከሆነ 5-አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #3 ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር ቢችሉ በጣም ይመረጣል
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 2-5 ዓመት
'ደሞዝ' #10,000+

የስራ መደብ #ክሊኒካል_ነርስ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፋ የተመረቀ
'የት/ደረጃ'ዲግሪ/ዲፕሎማ
'የስራ ልምድ' 0-2 ዓመት
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 3000-4500

የስራ መደብ #ድራጊስት
'አጭር የስራ መግለጫ' ልምድ ያለው
'የስራ ልምድ' 1 ዓመት እና ከዛ በላይ
'የት/ት ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎም
'ፆታ' ወንድ/ሴት
'ደሞዝ' 4000-8000

የስራ መደብ #መምሕር
'አጭር የስራ መግለጫ' /ኬሚስትሪ/ባዮሎጂ/ English / ሶሻል እና ስቴቲክስ / አርት / ስፖርት / ቋንቋ / የመዋለ ሕፃናት መምሕር/ሒሳብ
'የት/ደረጃ' በዲግሪ / ዲፕሎም
'የስራ ልምድ' 1-ዓመት ልምድ
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 4500-5500

የስራ መደብ #ስልክ_ኦፕሬተር
'አጭር የስራ መግለጫ' የመግባባት ችሎታ ያላት/ያለው ቀልጣፋ ብዛት #10
'የት/ደረጃ 10+
'የስራ ልምድ' 0 ዓመት
'ፆታ' ሴ/ወ
'ደሞዝ'2500-3000

የስራ መደብ
#occasional order ተቀባይ
'አጭር የስራ መግለጫ' አማርኛ English አቀላጥፋ መናገር የምትችል, ተግባቢ, ብዛት#3
'የት/ደረጃ' የተማረች
'የስራ ልምድ' 0-ዓመት
'ፆታ' ሴት
'ደሞዝ' 2000-3000

የስራ መደብ #F&B_control
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የሰለጠነ ወይም በቂ ልምድ ያለዉ ብዛት#2
'የት/ደረጃ' 10+
'የስራ ልምድ' 6-ወር በላይ
'ፆታ' ሴ/ወ
'ደሞዝ' 3000-4800

የስራ መደብ #ሴልስ
'አጭር የስራ መግለጫ' ከ6ወር በላይ በማንኛውም የስራ ልምድ ያለው/ያላት
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
'ፆታ' ሴ/ወ
'ደሞዝ' 4000+ኮሚሽን

የስራ መደብ#ባርቴንደር/ባርማን
'አጭር የስራ መግለጫ' #በዘርፉ ልምድ ያለው/ ያላት
'የት/ደረጃ' አይጠይቅም
'የስራ ልምድ '6ወር
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 2000+ሰርቪስ ቻርጅ

የስራ መደብ#ባሬስታ
'አጭር የስራ መግለጫ' #በዘርፉ ልምድ ያለው/ ያላት
'የት/ደረጃ' አይጠይቅም
'የስራ ልምድ '6ወር
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 1500+ሰርቪስ ቻርጅ

የስራ መደብ #መስተንግዶ
'አጭር የስራ መግለጫ'ቀልጣፋ ወይም በቂ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት#6
'የት/ደረጃ' 10+
'የስራ ልምድ' ከ0-1ዓመት
'ፆታ' ወ/ሴ
'ደሞዝ' 1500+ ሰርቪስ ቻርጅ

አድራሻ ፡ 22 ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ ልዩ ቦታ አውራሪስ ወረድ ብሎ kw Mall አጠገብ #ምድረ ከብድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #101

Telegram # @linkgeneralbusiness
Facebook # https://bit.ly/LinkGeneralBusine

ስልክ
0941723943
0942544334