Get Mystery Box with random crypto!

የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው። | Ethio Construction

የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው።

ይህ ሆቴል ከአለማችን ሠማይ ጠቀስ ሆቴሎችም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ይሁን እንጂ፣ ከዚህ ረጅም ሕንፃ ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆነው የሕንፃው አናት ክፍል ጥቅም አልባ (non occupied) ሲሆን፣ ሕንፃውን ለመገንባት 7.6 ቢሊየን ዳላር ወጪ ተደርጓል።

ቡርጂ አል አረብ፣ ያረፈው በሰው ሰራሽ ደሴት ላይ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው ከመሬት ጋር የሚገናኘው በድልድይ ነው።

https://t.me/ethioengineers1