Get Mystery Box with random crypto!

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiobukhari2020 — ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiobukhari2020 — ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
የሰርጥ አድራሻ: @ethiobukhari2020
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.48K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ !
ለበለጠ መረጃ 251930491483

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-26 19:34:44 የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ጉባኤ ውሳኔን አስመልክቶ ከተለያዩ ኢስላማዊ ማህበራትና ድርጅቶች የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ
በሀገራችን መንግስታዊ ለውጡን ተከትሎ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ሁሉን አቀፍና ጠንካራ ተቋም ሆኖ እንዲቋቋም የሚያመቻች አዲስ የሽግግር ጊዜ የዑለማእ ም/ቤት አባላት ምርጫ በሸራተን ሆቴሉ የሚያዚያ 23/2011 ጉባኤ መሰየሙ ይታወሳል፡፡የዚህ ዑለማ ም/ቤት ሃላፊነትም ቀደም ሲል የተዘጋጁትን የመጅሊሱን መተዳደሪያ ደንብና የዑለማኦች የትብብርና የስምምነት ሰነዶችን በ 6 ወራት ጊዜ ውስጥ በማፅደቅ እንዲሁም ምርጫ በማካሄድ ለ አዲሱ ተመራጭ አካል ማስተላለፍ ቢሆንም ላለፉት 3 አመታት በተለያዩ ምክን ያቶች ተግባራዊ ሳይሆን ቀርቷል፡፡
ይሁን እንጂ ብዙሃኑ የዑለማእ ም/ቤት አባላት የገጠማቸውን በርካታ ተግዳሮቶች አልፈው ግንቦት 8 እና 9 /2014 በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የህዝብ መሪዎች በመተዳደሪያ ደንቡ ረቂቅ ላይ ሃሳብና ኣስተያየት ከሰበሰቡ በኋላ ከዘህ ቀደም በቃለጉባኤ በሙሉ ድምፅ በተስማሙትና ለህዝብ በገቡት ቃል መሰረት ደንቡን ማጽደቃቸውን ዛሬ ግንቦት 18/2014 ይፋ አድርገዋል፡፡ እኛ በዛሬው ጉባኤ የተገኘን የተለያዩ ኢስላማዊ ማህበራትና ድርጅቶች ተወካዮች ይህንን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ የምንደግፍ መሆናችንን እየገለጽን ውሳኔው ታሪካዊና ሙስሊሙን ከፍ ወዳለ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ከመሆኑም በላይ ከሀገሪቱ ግማሽ ፐርሰንት በላይ የሚሸፍነውን ህዝበ ሙስሊም ተቋም ላለፉት 3 አመታት ያለመተዳደሪያ ደንብ በጭፍን እንዲጓዝ ያደረገውን አካሄድ መቋጫ ያበጀለት ነው ብለን እናምናለን፡፡ይህንን መሰረት በማድረግም በዛሬው እለት ማለትም ግንቦት 18/2014 ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ ያወጣን ሲሆን እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡
1ኛ/ በ 25ቱ ዑለሞች መሪነት የተዘጋጀው በባለድርሻ አካላትና የህዝቡ መሪዎች ሃሳብና አስተያየት የዳበረው ህገ መጅሊስ መጽደቁን በሙሉ ልብ እንደግፋለን፤
2ኛ/የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ከስሙ ጀምሮ እንደሚገልጸው ተቋሙ በዘላቂነት የመላው ሙስሊም ህብረተሰብ የጋራ ተቋም እንደሆነና ይህም ለድርድር ሊቀርብ እንደማይገባ እናምናለን፤
3ኛ/ ሙስሊሙን ህብረተሰብ ነባርና አዲስ በሚል አፍራሽ ተልእኮ መከፋፈል በጸረ ኢስላም አካላት የተሸረበ ሴራና በኢስላምም ምንም አይነት መሰረት የሌለው በመሆኑ ድርጊቱን በጽኑ እናወግዛለን፤
4ኛ/ የሙስሊሙ ህብረተሰብ ጠንካራ ተቋም እውን የማድረግ የዘመናት ጉጉትን የሚያበላሹና ለሃይማኖቱም ሆነ ለሀገር ልማት የሚበጅ አጀንዳ የሌላቸው አካላት ከድርጊታቸው ይቆጠቡ ዘንድ እንጠይቃለን፤
5ኛ/ በሀገራችን ከ ግማሽ በላይ የሆነው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሁሉን አቀፍና ጠንካራ ተቋም ለመገንባት የዘመናት ጥያቄ በአግባቡ ምላሽ አግኝቶ በሀገሪቱ አስተማማኝና ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ እንዲቻል ለደንቡ ተግባራዊነት መንግስት የበኩሉን አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት እንጠይቃለን።

አዲስ አበባ
ሸዋል 25/1443 ሂጅራ ግንቦት 18/2014

1_ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
2_ ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
3_ኑር ኢስላሚክ ሴንተር
4_ አሱና ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከል
5_ አልአቅሷ ኢስላማዊ ማህበር
6_አልወሕዳ ኢስላማዊ ማህበር
7_ኢርሻድ ኢስላማዊ ማህበር
8_ ኑሰይባ ቢንት ካዕብ ((የሴቶች)) የእስልምና ዕዉቀት ማህበር
9_ሻጢቢ ቁርአን አሶሴሽን
10_ኡበይ ኢብኑካዕብ ኢስላማዊ ማዕከል
11_የኢትዩጵያ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
12_ኢብኑ ከሲር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል
13_ የኦሮሚያ ዑለሞችና ዱዐቶች ማህበር
14_ለበይክ ኢስላማዊ ማህበር
15_ዳዕዋ ኢስላማዊ ዕውቀት ማህበር
16_አንሷር የጥሪ እና የትምህርት ማህበር
17_ቢላል ሚሞሪያል አሶሴሽን
18_ ዛድ አልመሲር የቁርአን አሶሴሽን
19_ ረያም የቁርአን ማህበር
20_ አንሷር ለየቲሞች ኢስላማዊ ማህበር
21_ የኡበይ ፍሬዎች የልማት ማህበር
22_ኢብኑ ዐባስ የዳዒዎችና ኢማሞች ማስተማርያ ማዕከል
23_ የኢትዩጵያ ቅዱስ ቅርአን ማህበር
24_ ኢሽራቅ ኢትዩ ኢንተርናሽናል ኢስላሚክ አሶሴሽን
25_ ሩሁልኢስላም ኢስላሚክ ፕሮፖጌሽን አሶሴሽን
26_ አልሚዛን ኢስላሚክ አሶሴሽን
27_መርየም የቁርአን ስርጭት ማህበር
28_ ዋሕዱል ኡማ የልማት ማህበር
2.0K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:48:12
4.4K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 13:27:14
2.8K views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 10:57:30

2.9K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 11:47:37

3.3K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 11:11:54 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!

የመመዝገቢያ ቀናት እየተጠናቀቁ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።
3.0K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 22:14:06

جديدنا …

كيف تستفيد من مركز أصول؟

بضغطة زر نفتح لك أبوابًا من الخير .

ادخل وأبحر في خدماتنا :

المحتوى الدعوي.
الدراسات.
التدريب والتأهيل.
منصات تعليمية.
موضوعات دعوية.
خدمات المراكز الدعوية.
خدمات دعوية لغير المسلم.
خدمات الباحثين وطلبة العلم.

شارك مع اصدقائك ..

http://osoulcenter.com/ar/how-do-you-benefits/
3.0K views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 09:14:37
ቀንዲል ሐለቃ " ሱረቱ ዩሱፍ " ክፍለ _1
2.2K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:00:39 ቀንዲል ክፍል 1
ልዩ የረመዳን ፕሮግራም።
2.3K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:00:35
2.5K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ