Get Mystery Box with random crypto!

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiobukhari2020 — ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiobukhari2020 — ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
የሰርጥ አድራሻ: @ethiobukhari2020
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.48K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ !
ለበለጠ መረጃ 251930491483

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-11 16:32:27 አሰወራወበ።ይህ የስራ ማስታወቂያ ንግድ ባንክ የወለድ አልባው ክፍል ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ነው።ማስታወቂያው በፈረንጆች እስከ ኦገስት 18/2022 ድረስ ብቻ የሚቆይ ነው።ዛሬ ኦገስት 11/2022 ነው።አላማው በአይ ኤፍ ቢ (በወለድ አልባ የፋይናንስ ዘርፍ) የሚሰሩ እጪ ሰራተኞችን መልምሎ በቋሚነት ለንግድ ባንክ መቅጠር ነው።ስለዚህ ጊዜው ሳያልፍ መስፈርቱን የምታሟሉ ብታመለክቱ መልካም ነው።ለሌሎቹም አድርሱ።
1.8K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 16:32:22 4_6028417509709844607.pdf
1.7K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 13:42:57 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
جمعية الإمام البخاري الإسلامية

بدأ التقديم لمنحة نما
- المنحة خاصة بدراسة البكالوريوس.
- الدراسة باللغة الإنجليزية
- الدراسة في دولة رواندا، مدينة كيجالي جامعة كيجالي المستقلة.
Kigali Independent University
https://ulk.ac.rw/
- التخصصات المتاحة للمنحة هذا العام هي: الاقتصاد، التنمية الريفية، الإدارة، المحاسبة، القانون، الإعلام، التربية، علم الاجتماع، العلاقات الدولية، الحاسب الآلي) ثلاث سنوات في
أن يكون راغباً بالتقديم في
وفق الشروط التالية:
1.ألا يزيد عمره على 21.
2.أن يكون عزباً (غير متزوج).
3.أن لا يقل معدل الطالب عن 85% في الشهادة الثانوية.
4.أن يجيد الحد الأدنى من اللغة الإنجليزية كتابة وقراءة ونطقاً.
5.أن يجيد الحد الأدنى من اللغة العربية.
6.يحفظ 15 جزء من القران الكريم على الأقل.
7.أن يكون خاليا من الأمراض المعدية والخطيرة.
ينتهي التقديم بنهاية يوم 29-7-2022.
من تتوفر فيه الشروط يرجى التواصل عبر تيليغرام أو الواتس آب على الأرقام التالية:-
00251930491483
00251913693128
جمعية الإمام البخاري الإسلامية
413 viewsedited  10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 10:42:58 አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላህ !

ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ መርሃ ግብራችን የሚጀምረው ከነገ ወዲያ ሰኞ ሐምሌ 18/2014 ከጠዋቱ 3:30 በመሆኑ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት እንድትታደሙ ስንል እናስታውሳለን።
659 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:45:36
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን !

የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን  አባላት የስራ ባልደራባችን የሆነው የ ወንድም ፈትሑዲን አወል ወላጅ አባት ወደ አኼራ በመሄዳቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል።
አባታችንን አላህ ጀነት አልፊርደውስን እንዲወፍቃቸውና ለወንድማችን ፈትሑዲንና ቤተሰቦቹ ሰብሩን እንዲያጎናጽፋቸው እንለምነዋለን።
1.5K viewsedited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:15:08
1.9K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:07:33
እናመሰግናለን !
1.7K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 15:39:35
ስልጠናውን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ :-

የ ስልጠናው ሙሉ ክፍያ 1700 ብር፤
ምዝገባውን ክፍያ በአካውንት ካከናወኑ በኋላ በርቀት መመዝገብ ይችላሉ። (በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ያናግሩን)፤
ለመታወቂያ 1 ፎቶ ግራፍ ማቅረብ
ስልጠናው የሚሰጥባቸው ቀንና ሰአት ጠዋት 3:30_ 6:30 ሰኞ ፣ ማክሰኞ፣ ረቡእ ይሂናል።

ማሳሰቢያ:-

የስልጠናውን 80% ለሸፈነ ተሳታፊ የተሳትፎ የምስክር ወረቀት የሚበረከት ይሆናል።

በቴሌግራም መረጃ ከፈለጉ በሚከተለው አድራሻ ይጻፉልን
00251930491483
2.3K viewsedited  12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 15:29:48
የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ሒፍዝ ማእከል ከግንቦት 25 እስከ 28

የፊደላት መውጫ مخارج الحروف እና
የፊደላት ባህሪያት صفات الحروف

በሚሉ ርእሶች ላይ የተጅዊድ ነፃ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል

በየእለቱም በታላላቅ ኡስታዞች ስለቁርኣን መግቢያ ትምህርት ይሰጣል

ለመመዝገብ
=========
https://surveyheart.com/form/62278c6bb4851c6aa5b54052



ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኋላ ከታች ባሉ አድራሻዎች ያናግሩ

@Abdu6999
ወይም
@Rahfet

ወደ ቴሌግራም ቻነል ለመቀላቀል
https://t.me/binkaeb
2.5K views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 19:34:59
1.9K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ