Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰው ሚስት ማግባት ፍልጎ ሶስት ሴቶችን በእጩነት መረጠ:: ከሶስቱ ለትዳር የምትሆነውን ለመም | Ethio Amazing ✔

አንድ ሰው ሚስት ማግባት ፍልጎ ሶስት ሴቶችን በእጩነት መረጠ:: ከሶስቱ
ለትዳር የምትሆነውን ለመምረጥ ለእያንዳንዳቸው 10ሺ ብር ሰጣቸው::
1የመጀመሪያዋ ሴት ወደ የውበት ሳሎን ገባች; ፀጉሯን ፊቷን ጥፍሯን
ሁሉነገሯን ተሰራች:: አለ የተባለ ኮስሞቲክስና አልባሳት ሁሉ ገዛች:: እንደጉድ
ዘነጠች::
2. ሁለተኛዋ በገንዘቡ ለሰውዬው የሚሆኑ አልባሳትን እና መዋቢያዎችን ነው
የገዛችው:: የወደፊት ባሌ አምረህ ደምቀህ ታይልኝ አለች::
3. ሶስተኛዋ ኮንቴይነር ሱቅ ተከራይታ ስራ በመጀመር በወር ውስጥ የሰጣትን
10 ሺ ብር መለሰችለች::
ሰውዬው የትኛዋን ለትዳር መረጠ?
.
.
.
.
እሱ የመጀመሪያዋን ነው የመረጠው!! እንዴትአባቷ ታምራለች መሰላችሁ!
.
.
ወንድ ከዚህ የዘለለ አያስብም