Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Amazing ✔

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioamazingvedio — Ethio Amazing ✔ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioamazingvedio — Ethio Amazing ✔
የሰርጥ አድራሻ: @ethioamazingvedio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 235

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-10-28 03:30:56 #እኔ_ስማር : ደብተር 10ብር
               እስክብርቶ 1ብር
              ዩኒፎርም 125 ብር
#የዛሬ_ዋጋ       ደብተር80ብር
               እስክብርቶ 20ብር
              ዩኒፎርም 1000ብር
መንግስቱ ሃይለማርያም እንወድሃለን!!
26 viewsትንሹ Miki, 00:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 23:30:02
151 viewsትንሹ Miki, 20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 01:23:18 ➽ #ይቅርታ መጠየቅ መሸነፍ ሳይሆን #ማሸነፍ ነው።

➽ ስለዚህ አሁን የተቀየማችሁ ሰው ካለ ጊዜ ሳይፈጅባችሁ ቶሎ #ይቅርታ ጠይቁ።

የቅርታ የሚጠይቅ ሰው #አሸናፊ ነው።
124 viewsትንሹ Miki, 22:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 15:20:40 #በሰውነታችን ካሉት ባክቴሪያዎች ውስጥ 1% ብቻ ናቸው በሽታ የሚያስከትሉብን
237 viewsትንሹ Miki, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 23:36:49 #የሲኖ_ሹፌርን ስራ እንዴት ነው ስትለው ..


ባክህ እዚ ግባ ሚባል አይደለም , ግን በሳምንት ሁለት ቪትስ አላጣም
310 viewsትንሹ Miki, 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 15:49:06
671 viewsትንሹ Miki, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 15:47:49
603 viewsትንሹ Miki, 12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 15:41:32 ሁልሽም ያለብሽ ሱስ

#Telegram ላይ #voice ከላክሽ ብኾላ መጀመሪያ ለራስሽ ነው ምሰሚው።
461 viewsትንሹ Miki, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 15:41:29 እስከ ዛሬ ለካርድ ያወጣሁት ብር አንድ ልጅ ወልዶ የዳይፐር የወተት ችሎ ጠብደል ጎረምሳ ያደርስ ነበር

502 viewsትንሹ Miki, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 15:41:28 አንድ ሰው ሚስት ማግባት ፍልጎ ሶስት ሴቶችን በእጩነት መረጠ:: ከሶስቱ
ለትዳር የምትሆነውን ለመምረጥ ለእያንዳንዳቸው 10ሺ ብር ሰጣቸው::
1የመጀመሪያዋ ሴት ወደ የውበት ሳሎን ገባች; ፀጉሯን ፊቷን ጥፍሯን
ሁሉነገሯን ተሰራች:: አለ የተባለ ኮስሞቲክስና አልባሳት ሁሉ ገዛች:: እንደጉድ
ዘነጠች::
2. ሁለተኛዋ በገንዘቡ ለሰውዬው የሚሆኑ አልባሳትን እና መዋቢያዎችን ነው
የገዛችው:: የወደፊት ባሌ አምረህ ደምቀህ ታይልኝ አለች::
3. ሶስተኛዋ ኮንቴይነር ሱቅ ተከራይታ ስራ በመጀመር በወር ውስጥ የሰጣትን
10 ሺ ብር መለሰችለች::
ሰውዬው የትኛዋን ለትዳር መረጠ?
.
.
.
.
እሱ የመጀመሪያዋን ነው የመረጠው!! እንዴትአባቷ ታምራለች መሰላችሁ!
.
.
ወንድ ከዚህ የዘለለ አያስብም
498 viewsትንሹ Miki, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ