የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.28K
የሰርጥ መግለጫ
ምን ሰማን ዛሬ የአማርኛ ዜና ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ መዝናኛ ዜን በተአማኒነት የሚያቀርብ ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው።
#ETHIOPIA
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2021-10-16 07:08:48
ሰበር ዜና ሰበር ዜና ሰበር ዜና
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
ያልተሰሙ ዝርዝር መረጃዎች
የዛሬ በርካታ ሰበር መረጃዎች
3.0K views04:08
2021-10-08 14:51:25
Watch "ሰበር ||ጉድ በል - በአማራ ክልል ከወሎ ተፈናቃዮች ላይም የሚሰርቅ ባለስልጣን አለ ያሳዝናል || ከዋን ውሀ የተሰማው አዲስ ዜና Ethiopian NEWS" on YouTube
2.7K views11:51
2021-10-08 13:24:17
Live stream started
10:24
2021-09-26 07:35:32
ቀነኒሳ በቀለ ዛሬ ይጠበቃል !
የ በርሊን ማራቶን ዛሬ ከ ረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ መካሄድ ሲጀምር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ አለም ሪከርድን ለ መስበር ውድድሩን ያካሂዳል ።
በ ኬንያው ኢሉድ ኪፕ ቾጌ የተያዘው የ ማራቶን ሪከርድ በ አለም ሁለተኛው ፈጣኑ የ ማራቶን አትሌታችን ቀነኒሳ በቀለ በ ዛሬው ዕለት ይሰብረዋል ተብሎ ይጠበቃል ።
ከ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በተጨማሪም ጉዬ አዶላ ፣ ታዱ አባተ ፣ ኦሊካ አዱኛ ፣ ተስፋዬ ሌንጮ እና ጌታዬ ገላው ሀገራችንን ወክለው በ ማራቶኑ የሚሳተፉ አትሌቶቻችን ናቸው ።
መልካም እድል ለ ሀገራችን አትሌቶች
2.6K views04:35
2021-09-24 17:19:20
2.2K viewsedited 14:19