Get Mystery Box with random crypto!

ቀነኒሳ በቀለ ዛሬ ይጠበቃል ! የ በርሊን ማራቶን ዛሬ ከ ረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ መካሄድ ሲ | ምን ሰማን ዛሬ

ቀነኒሳ በቀለ ዛሬ ይጠበቃል !

የ በርሊን ማራቶን ዛሬ ከ ረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ መካሄድ ሲጀምር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ አለም ሪከርድን ለ መስበር ውድድሩን ያካሂዳል ።

በ ኬንያው ኢሉድ ኪፕ ቾጌ የተያዘው የ ማራቶን ሪከርድ በ አለም ሁለተኛው ፈጣኑ የ ማራቶን አትሌታችን ቀነኒሳ በቀለ በ ዛሬው ዕለት ይሰብረዋል ተብሎ ይጠበቃል ።

ከ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በተጨማሪም ጉዬ አዶላ ፣ ታዱ አባተ ፣ ኦሊካ አዱኛ ፣ ተስፋዬ ሌንጮ እና ጌታዬ ገላው ሀገራችንን ወክለው በ ማራቶኑ የሚሳተፉ አትሌቶቻችን ናቸው ።

መልካም እድል ለ ሀገራችን አትሌቶች