Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ ለኮተቤ የትምህርት ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች ለተማሪዎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ከ | ETHIO-CAMPUS

#አስቸኳይ


ለኮተቤ የትምህርት ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች

ለተማሪዎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ከዛሬ ከ21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት የሌለ መሆኑ እና ወደ ግቢ መግባት እና መውጣት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን በዚህም የተነሳ የዪንቨርሲቲው ተማሪዎች ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሳትረበሹ በጊቢው አዲስ ማስታወቂያ እስከሚወጣ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች በጊቢው በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ የጊቢው ማህተብ ያለበት መታወቂያ ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ በተጨማሪም በጊቢው የፀጥታ አካላትን በማዳመጥ የተለመደውን የአብሮነትና የአክባሪነት ትብብራችሁን እንድታሳዪ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

፨ለጥቆማ
0984837965