Get Mystery Box with random crypto!

#ጥብቅ_ማሳሰቢያ ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:- ከዛሬ ማለትም ከቀን 21/08/ | ETHIO-CAMPUS

#ጥብቅ_ማሳሰቢያ

ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:-

ከዛሬ ማለትም ከቀን 21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ካለው ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ለጋራ ደህንነት ሲባል ማንኛውም ተማሪ ከግቢው የመውጫ እና የመግቢያ ሰዓት ውጪ ወደ ግቢ መግባትም ሆነ ከግቢ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን።
እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ እርቆ መሄድ እንደማይቻል እና ይህንን ባለመተግበር ለሚፈጠረው ችግር ዩኒቨርሲቲው ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑንም ጭምር በጥብቅ እናሳስባለን።

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

፨ለጥቆማ 0984837965