#DebraBirhanUniversity የምዝገባ ጥሪ በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሚያዚያ 29 እና 30 / 2014 ዓ/ም ሲሆን ተማሪዎች በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪ ቀርቧል። 1.0K viewsYaredo man, 18:26