Get Mystery Box with random crypto!

#DebreTaborUniversity ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ገቢ የ2014 ዓ.ም | ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ

#DebreTaborUniversity

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ገቢ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 20 እስከ 22/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ጥሪው ለመጀመሪያ ዲግሪ፣ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለPHDT የክረምት ተማሪዎች የተደረገ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። )
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info