#MattuUniversity መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የሁሉም ነባር #የክረምት እና #የእረፍት ቀናት መርሃ ግብር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 15 እስከ 18/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም ብቻ በቅጣት መመዝገብ እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። በተመሳሳይ ፈተና ያለፉ አዲስ ገቢ #የሁለተኛ ዲግሪ #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ 18/2014 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም ብቻ በቅጣት መመዝገብ ይቻላል የተባለ ሲሆን ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም ትምህርት እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። ) ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Join & |||_Support us @ethio_university_info @ethio_university_info 645 views Muhaba Mass , 05:21