Get Mystery Box with random crypto!

ሀብታሞቹ ሊደባደቡ ነው ፊስቡክ ና ትዊተር ሊደባደቡ ነው የዓለም ሀብት ማማ ላይ የተቀመጡ | Ethio techs Link

ሀብታሞቹ ሊደባደቡ ነው

ፊስቡክ ና ትዊተር ሊደባደቡ ነው
የዓለም ሀብት ማማ ላይ የተቀመጡት እነዚህ ሁለት የአለማችን ቢሊየነሮች
ቦክስ ሊገጥሙ ሁለቱም challenge ተቀብለዋል

የትዊተሩ እንዲሁም :-
* የተስላ መኪና ድርጅት ባለቤት ኤሎን ማስክ
* 232 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ሲኖረው
* የዋትሳፕ
* የኢንስትግራም ና
* የፊስቡኩ ባለቤቱ ማርክ ደሞ
* 100 ቢሊዮን ዶላር ሀብት አለው
ኤሎን እኔ ማርክ እንደ ቆሎ እበትነዋለሁ እያለ እየፎከር ሲሆን ማርክ ደሞ አረ እኔ እልል ብዬ አሳምሬ #እዘርረዋለው እያለ ነው።

ማን ያሸንፋል? የሚሉት ጥያቄዎች በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እንደገዱ ወሬው እየሞቀ ሲሆን ድብዱቡ በአሜሪካኗ በላስ ፌጋስ ከተማ ሊካሄድ እንደሚችል እየተነገረ ነው።
ድብድቡ የዓለማችን ውድ ድብድብ ሊሆን እንደሚችልም እየተነገረ ይገኛል።

ማን ያሸንፍ ይሆን ?

* ማርክ የፌስቡኩ
ወይንስ
* ኤሎን የትዊተሩ

እንዲሁም:

ሀብታም ሲጣላ ለማየት ብዙ ሚሊዮን ሰዎች ይገባሉም ተብሏል::

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs